የኢትዮጵያ አማኑኤል ባፕቲስት ቤተክርስቲያን የ2018 ዓ.ም. የበጀት ዓመት ሂሳብ በውጭ ኦዲተር ለማስመርመር ይፈልጋል
Description
የሒሣብ ምርመራ
የጨረታ ማስታወቂያ
የኢትዮጵያ አማኑኤል ባፕቲስት ቤተክርስቲያን የልማት ድርጅት በአዲስ አበባ፣ በሐረር፣ በዝዋይ፣ በመቂ፣ በአዳማ፣ በምስራቅ ወለጋ ጀሬ፣ በባህር ዳር፣ በኮምፖልቻ እና በመቀሌ የሚገኙ የልጆች ልማት ፕሮጀክችን የ2018 ዓ.ም የበጀት ዓመት ሂሳብ በውጭ ኦዲተር ለማስመርመር ይፈልጋል፡፡ ስለሆነም የሙያ ማረጋገጫ፣ የንግድ ፈቃድ፣ የግብር ፈቃድ መለያ ቁጥር፣ ከፌዴራል ወይም ከክልል ኦዲተር መስሪያ ቤት በበጀት ዓመቱ የታደሰ ፈቃድ ያለውና የዘመኑን ግብር ስለመክፈሉ መረጃ ማቅረብ የሚችልና እንዲሁም የሥራ ልምድ ያለው ሆኖ ደረጃ “ B” ወይም “C” የሆነ ኦዲተር መወዳደር የሚችል ሲሆን ፕሮጀክቶቹ ባሉበት ቦታ በመገኘትና ሂሳቡን በመመርመር የተጠቃለለ ሪፖርት ማቅረብ የሚችል የኦዲት ድርጅት ከታች በተቀመጠው አድራሻ አስፈላጊውን መረጃ በመውሰድ የሚያቀርብበትን የዋጋ ተመንና ለምርመራ የሚፈጅባችሁን ቀን በመጥቀስ እንድታቀርቡልን እየጠየቅን ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 7 ተከታታይ የሥራ ቀናት ውስጥ ከዚህ ቀጥሎ በተገለጸው አድራሻ ማመልከት የምትችሉ መሆኑን እናስታውቃለን።
አድራሻ፡
ካዛንቺስ የኢትዮጵያ አማኑኤስ ባፕቲስት ቤ/ክ
ልማት ድርጅት ቢሮ
ስልክ ቁጥር 09 11 10 21 80/ 09 55 04 33 04
የኢትዮጵያ አማኑኤስ ባፕቲስት ቤ/ክ
ልማት ድርጅት
Tender details
- Deadline: 2026-07-04
- Bid closing time: 17:00
- Bid closing (note): ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 7 ተከታታይ የሥራ ቀናት ውስጥ
- Bid opening: 2026-07-04 17:00
- Bid opening (note): የጨረታ መክፈቻ ቀንና ሰዓት አልተገለጸም
- Region: Addis Ababa
- Publishing entity: Ethiopia Amanuel Baptist Church Development Enterprise
- Published: Jun 27, 2026
- Posted at: 2026-06-27T07:38:02.000Z
Documents
Categories
Source
2merkato
Always verify against the original notice before bidding.