ኅብረት ለበጎ የኢትዮጵውያን በጎ አድራጎት ድርጅት እ.ኢ.አ የ2018 ዓ.ም. ላለው የአንድ ዓመት ጊዜ የፋይናንስ እንቅስቃሴውን ኦዲት ማስደረግ ይፈልጋል

Description

የኦዲት ስራ ማስታወቂያ

ድርጅታችን ኅብረት ለበጎ የኢትዮጵውያን በጎ አድራጎት ድርጅት በኢትዮጵያ የሲቪል ማህበረሰብ ድርጅቶች አዋጅ ቁጥር 113/2011 መሠረት በየዓመቱ የፋይንስ እንቅስቃሴውን በውጭ ኦዲተር የማሰራት እና ተቆጣጣሪ ለሆነው ባለስልጣን ማቅረብ ይጠበቅበታል። በመሆኑም ድርጅታችን እ.ኢ.አ የ2018 ዓ.ም ላለው የአንድ ዓመት ጊዜ የፋይናንስ እንቅስቃሴውን ኦዲት ማስደረግ ይፈልጋል። ስለሆነም አስፈላጊውን መስፈርት የሚያሟሉ እና ፍቃድ ያላቸውን የኦዲት ድርጅቶችን አወዳድሮ ለመቅጠር የሚፈልግ በመሆኑ ህጋዊ የኦዲት ድርጅቶች ለስራው እንዲወዳደሩ ይጋብዛል። አመልካቾች ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን አንስቶ በ15 ቀን ውስጥ የቴክኒክ እና ፋይናንሻል ፕሮፖዛላቸውን እንዲሁም ሌሎች አስፈላጊ ሰነዶችን በድርጅቱ ዋና መ/ቤት በአካል ማቅረብ የምትችሉ ሲሆን አድራሻ፡ መስቀል ፍላወር ራህመት ታወር 3ኛ ፎቅ ቢሮ ቁጥር 3-305

ለበለጠ መረጃ ስልክ ቁጥር፡-09 25 24 82 67/ 09 11 24 70 98

ኅብረት ለበጎ የኢትዮጵያውያን በጎ አድራጎት ድርጅት


Tender details

  • Deadline: 2026-07-11
  • Bid closing time: 17:00
  • Bid closing (note): ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን አንስቶ በ15 ቀን ውስጥ
  • Bid opening: 2026-07-11 17:00
  • Bid opening (note): የጨረታ መክፈቻ ቀንና ሰዓት አልተገለጸም
  • Region: Addis Ababa
  • Publishing entity: ህብረት ለበጎ የኢትዮጵያውያን በጎ አድራጎት ድርጅት
  • Published: Jun 27, 2026
  • Posted at: 2026-06-27T07:42:53.000Z

Categories

Source

2merkato

Always verify against the original notice before bidding.

View original ↗
← Back to all tenders