አሶሳ ጉ/መቅ/መቆ/ጣቢያ የተተዉ፣ የተወረሱ እና በኮንትሮባንድ መንገድ ሲንቀሳቀሱ በጊዘን ጉ/መቆ/ጣቢያ ተይዘው የሚገኙ አልባሳት ነክ፣ ጫማ ነክ ባሉበት ሁኔታ ሰኔ 24/10/2018 ከጠዋቱ 4:00 ሰዓት ላይ አሶሳ ጉ/መቅ/መቆ/ጣቢያ ላይ በሀራጅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Description

ለመጀመሪያ ጊዜ የወጣ የሀራጅ ጨረታ ማስታወቂያ

አሶሳ ጉ/መቅ/መቆ/ጣቢያ የተተዉ፣የተወረሱ እና በኮንትሮባንድ መንገድ ሲንቀሳቀሱ በጊዘን ጉ/መቆ/ጣቢያ ተይዘው የሚገኙ አልባሳት ነክ፣ ጫማ ነክ ባሉበት ሁኔታ ሰኔ 24/10/2018 ከጠዋቱ 4:00 ሰዓት ላይ አሶሳ ጉ/መቅ/መቆ/ጣቢያ ላይ በሀራጅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል።

በመሆኑም፡-

2. አሶሳ ጉ/መቅመቆ ጣቢያ በጨረታ በቀረቡት ዕቃዎች ሳይ ለመወዳደር የሚፈልግ ማንኛውም ተጫራች በዘርፉ የፀናና የታደሰ ንግድ ፍቃድ፤የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር እና የዘመኑን ግብር የከፈለ ስለመሆኑ ከግብር ሰብሳቢ መ/ቤት የተሰጠ ማስረጃ (ከሊራንስ) ማቅረብ የሚችል ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ እስከ 24/10/2018 ዓ.ም ድረስ የማይመለስ 100 /አንድ መቶ ብር/ በመክፈል አሶሳ ጉ/መቅ/መቆ/ጣቢያ የጨረታ ሠነድ በመግዛት እና የጨረታ ማስከበሪያ (C.PO) 150,000 ብር ከመጫረቻ ሰነዱ ጋር አያይዞ በኢንቨሎፕ ወይም በፖስታ በማሸግ አሶሳ ጉ/መቅ/መቆጣቢያ ለጨረታ በተዘጋጀው ሳጥን ውስጥ ማስገባት ይኖርበታል።

.

አሶሳ /መቅ/መቆ/ጣቢያ

የጨረታው አይነት

የንብረት መመልከቻ ቀን ማስታወቂያው ከወጣበት ቀን 20/10/2018 ዓ.ም እስከ 25/10/2018 .

የጨረታ የመዝጊያ እና የመክፈቻ ቀንና ሰዓት

1

አሶሳ /መቅ/መቆ/ጣቢያ

የመጀመርያ ጊዜ ሀራጅ ጨረታ

ሰኔ 24/10/2018 345 ተዘግቶ በዚያኑ ቀን 400 ሰዓት ላይ አሶሳ /መቅ/መቆ ጣቢያ ላይ ይካሄዳል

ለተጨማሪ መረጃ በስልክ ቁጥር፡- 0923 556 208 ፤25/15/74/48/33/12 ደውለው መጠየቅ ይችላሉ።

በጅማ ጉ/ቅ/ጽ/ቤት የአሶሳ መቅረጫና መቆጣጠሪያ ጣቢያ


Tender details

  • Deadline: 2026-07-01
  • Bid closing time: 09:45
  • Bid opening: 2026-07-01 10:00
  • Region: Beneshangul Gumuz
  • Publishing entity: በጅማ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት አሶሳ ጉ/መቅ/መቆ/ጣቢያ
  • Bid bond: 150,000.00 ብር
  • Bid document price: 100.00 ብር
  • Published: Jun 27, 2026
  • Posted at: 2026-06-27T08:22:53.000Z

Categories

Source

2merkato

Always verify against the original notice before bidding.

View original ↗
← Back to all tenders