External audit and assurance

ነይታይ የበጎ አድራጎት ድርጅት በ2018 ዓ.ም. የአመታዊ ኦዲት አገልግሎት ለመስጠት ብቃት ያላቸውን የኦዲት ኩባንያዎችን ለጨረታ ይጋብዛል

Description

የኦዲት ጨረታ ማስታወቂያ 

ነይታይ የበጎ አድራጎት ድርጅት በ2018 ዓ.ም የአመታዊ ኦዲት አገልግሎት ለመስጠት ብቃት ያላቸውን የኦዲት ኩባንያዎችን ለጨረታ ይጋብዛል።

ስለሆነም በጨረታው መሳተፍ የሚፈልግ ማንኛውም ተጫራች፡-

1. አመታዊ ሒሳብ ማዘጋጀት ህጋዊ ንግድ ፍቃድ ያለው።

2. አመታዊ ሒሳብ በማዘጋጀት ቢያንስ የ3 አመት ልምድ ያለው።

3. ከላይ ያሉትን መስፈርቶች የምታሟሉ የኦዲት ኩባንያዎች ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ጊዜ ጀምሮ ለ4 ተከታታይ የሥራ ቀናት በኢሜል፡ [email protected] መመዝገብ ይችላሉ።

ለተጨማሪ ማብራሪያ በስልክ ቁጥር 0911516459 ደውለው መጠየቅ ይችላሉ።

ነይታይ የበጎ አድራጎት ድርጅት


Tender details

  • Deadline: 2026-07-02
  • Bid closing time: 17:00
  • Bid closing (note): ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ጊዜ ጀምሮ ለ4 ተከታታይ የሥራ ቀናት
  • Bid opening: 2026-07-02 17:00
  • Bid opening (note): የጨረታ መክፈቻ ቀንና ሰዓት አልተገለፀም
  • Region: Addis Ababa
  • Publishing entity: Neytay Charity Organization
  • Published on: Addis Zemen (Jun 28, 2026)
  • Posted at: 2026-06-29T07:29:32.000Z
← Back to all tenders