External audit and assurance

የብርሃን ወንጌል መጥምቃውያን ቤተክርስቲያን የልማት ድርጅት ከሐምሌ 2017 - ሰኔ 2018 ዓ.ም የተሰራውን ሂሳብ በኦዲተሮች ዓመታዊ ምርመራ ማስደረግ ይፈልጋል

Description

የኦዲት ጨረታ ማስታወቂያ

የብርሃን ወንጌል መጥምቃውያን ቤተክርስቲያን የልማት ድርጅት የተባለ ግብረሰናይ ድርጅት በስሩ ያሉትን ፕሮጀክቶችና የዋናው መ/ቤቱን ከሐምሌ 2017 - ሰኔ 2018ዓ.ም የተሰራውን ሂሳብ በኦዲተሮች ዓመታዊ ምርመራ ማስደረግ ይፈልጋል።

በመሆኑም ተወዳዳሪው ኦዲት ድርጅት የሚያስፈልጉትን ሕጋዊ መስፈርቶች በማሟላት፡-

  1. የኦዲት ሥራውን የሚሰራበትን ዋጋ፤
  2. ሥራውን አጠናቆ የሚያስረክብበትን ቀን፤
  3. ከአዲስ አበባ ውጪ ላሉ ፕሮጀክቶች ለመስራት የአበል ዋጋ፤ በመግለፅ በስም በታሸገ ፖስታ ይህ ማስታወቂያ በወጣ በተከታታይ ባሉት አስር(10) ቀናት ዘወትር በሥራ ሰዓት ቄራ ጎፋ ማዞሪያ) በሚገኘው የኢትዮጵያ ብርሃነ ወንጌል ዋና ጽ/ቤት ሂሳብ ክፍል እንዲያቀርብ ይጋብዛል።

ለበለጠ መረጃ፡

011-466-4125/0911-683-123/011-466-8410

ብርሃነ ጠንጌል መጥምቃውያን

ቤተክርስቲያን የልማት ድርጅት


Tender details

  • Deadline: 2026-07-08
  • Bid closing time: 17:00
  • Bid closing (note): ይህ ማስታወቂያ በወጣ በተከታታይ ባሉት አስር(10) ቀናት ዘወትር በሥራ ሰዓት
  • Bid opening: 2026-07-08 17:00
  • Bid opening (note): የጨረታ መክፈቻ ቀንና ሰዓት አልተገለጸም
  • Region: Addis Ababa
  • Publishing entity: Berhane Wongel Baptist Church Development Organization (BWCDO)
  • Published on: Addis Zemen (Jun 29, 2026)
  • Posted at: 2026-06-30T10:44:03.000Z
← Back to all tenders