የመለስ ዜናዊ ፋውንዴሽን እ.ኤ.አ 2025/26 የሂሳብ ዘመን ሂሳብ ኦዲት ለማስደረግ ይፈልጋል

Description

ማስታወቂያ

የመለስ ዜናዊ ፋውንዴሽን እ.ኤ.አ 2025/26 የሂሳብ ዘመን ሂሳብ ኦዲት ለማስደረግ ይፈልጋል። ፍላጎቱ ያላችሁና ህጋዊ ሰነድ ማቅረብ የምትችሉ ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ በአስር ተከታታይ የስራ ቀናት ውስጥ እንድትወዳደሩ እንጋብዛለን።

የዶክመንት መጠን 2 ቦክስ ፋይስ

አድራሻ፡- ከካዛንችስ ወደ አቧሪ በሚወስደው መንገድ ላይ ያለው ዋናው መስሪ ቤት ነው

ስልክ 011-515-1608

የመለስ ዜናዊ ፋውንዴሽን


Tender details

  • Deadline: 2026-07-09
  • Bid closing time: 17:00
  • Bid closing (note): ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ በአስር ተከታታይ የስራ ቀናት ውስጥ
  • Bid opening: 2026-07-09 17:00
  • Bid opening (note): የጨረታ መክፈቻ ቀንና ሰዓት አልተገለጸም
  • Region: Addis Ababa
  • Publishing entity: መለስ ዜናዊ ፋውንዴሽን
  • Published: Jun 29, 2026
  • Posted at: 2026-06-30T11:11:52.000Z

Categories

Source

2merkato

Always verify against the original notice before bidding.

View original ↗
← Back to all tenders