ፀደይ ባንክ አክሲዮን ማህበር ያገለገሉ የተለያዩ እቃዎች በጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Description

የጨረታ ማስታወቂያ

ፀደይ ባንክ አክሲዮን ማህበር ያገለገሉ የተለያዩ እቃዎች በጨረታ ወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል።

ስለሆነም ከዚህ በታች የቀረበውን የጨረታ መመሪያ የሚያሟላ ማንኛውም ፍላጎት ያለው መወዳደር የሚችል መሆኑን እንገልጻለን።

የጨረታው መመሪያ

  • በጨረታው በሁሉም ዓይነቶች ወይም በከፊል መወዳደር ይቻላል።
  • ተጫራቾች ለሚሳተፋባቸው የእቃ አይነት የሚገዙበትን ዋጋ በዋጋ መሙያ ፎርማቱ ላይ መሙላት ይገባቸዋል። በነጠላ ዋጋና በድምሩ ልዩነት ካለ ነጠላ ዋጋው የሚያዝ ይሆናል። ዋጋ ሲሞላ ስርዝ ካለ ፊርማ ሊኖረው ይገባል። ሆኖም ግን ስረዝ ድልዝ ከበዛበትና ግልፀኝነት ከጐደለው ተወዳዳሪው ከጨረታው ይሠረዛል።
  • ለጨረታ ማስከበሪያ የሚውል የአጠቃላይ ዋጋውን 2% ሲፒኦ /CPO/ ወይም በሁኔታዎች ላይ ያልተመሰረተ የባንክ ጋራንቲ የ80 ቀን በፀደይ ባንክ ትክክልኛ ስም በማሰራት ማስያዝ ይኖርበታል።
  • ጨረታው ወቅቱ ተጠናቆ ያላቀረበ ማንኛውም ማስረጃ ተቀባይነት አይኖረውም።
  • የጨረታውን ሰነድ ይህ ማስታወቂያ በአየር ላይ ከዋለበት ከ24/10/2018 ዓም ጀምሮ ለ10 ተከታታይ ቀናት ዘውትር በስራ ስዓት ከሰኞ እስከ አርብ 2:00-11:00 እና ቅዳሜ እስከ 6:00 የማይመለስ ብር 100.00/ አንድ መቶ ብር/ ለገሃር ቅርንጫፍ ገቢ በማድረግ ሰንጋተራ በሚገኘዉ የባንኩ ህንፃ 16ተኛ ፎቅ ግዥ ክፍል ሰነዱን መግዛት ይችላሉ።
  • የጨረታውን ሰነድ ጨረታው በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ እስከ 3/11/2018 ዓም ቀን አዲስ አበባ ሰንጋተራ በሚገኘው ፀደይ ባንክ ዋና መ/ቤት 16ተኛ ፎቅ ከቀኑ 4፡00 ስዓት ድረስ ለዚህ ተግባር ከተዘጋጀው ሳጥን  በኢንቨሎፕ በማሸግ የተወዳደሩበትን የጨረታ አይነት፣ የተወዳዳሪዉን ስም እና አድራሻ በመፃፍ ማስገባት ይጠበቅባቸዋል።
  • ጨረታው በዚህ እለት ከቀኑ 4፡30 ጀምሮ ተጫራቾቸ ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ጨረታው በግልፅ ይከፈታል።
  •  ባንኩ የተሻለ መንገድ ካገኘ ጨረታውን ሙሉ በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።

አድራሻ፡ ሰንጋ ተራ ፀደይ ባንክ ዋና መ/ቤት

ስ.ቁ 011 130-5488/ 09 32 16 93 86


Tender details

  • Deadline: 2026-07-10
  • Bid closing time: 10:00
  • Bid opening: 2026-07-10 10:30
  • Region: Addis Ababa
  • Publishing entity: Tsedey Bank S.C.
  • Buyer address: Legahar Orda Building, 8th Floor room No-804
  • Bid bond: 2%
  • Bid document price: 100.00 ብር
  • Published: Jul 01, 2026
  • Posted at: 2026-07-01T08:49:54.000Z

Categories

Source

2merkato

Always verify against the original notice before bidding.

View original ↗
← Back to all tenders