ወጋገን ባንክ አ.ማ. ንብረቶችን በግልጽ የሐራጅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Description

ለመጀመሪያ ጊዜ የወጣ የሀራጅ ማስታወቂያ

ቁጥር፡ ወጋገን 034/2018

ወጋገን ባንክ አ.ማ በአዋጅ ቁጥር 1147/2011 መሰረት ከዚህ በታች የቀረቡትን የመያዣ ንብረቶች በግልጽ የሐራጅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል።

.

የተበዳሪው ስም

ንብረት አስያዥ

አበዳሪ ቅርንጫፍ

የተሽከርካሪ ዓይነት

የሰሌዳ ቁጥር

ንሲ ቁጥር

የሞተር ቁጥር

ዘመን

የነዳጅ አይነት

የጨረታ መነሻ ዋጋ ብር

ጨረታው የሚከናወንበት ቀን

ቀን

ሰዓት

1

በንቲ መስፍን

ቤኪ ትሬዲንግ /የተ/የግ/ማህበር

ውኃ ማት

የጭነት ሲኖ-ትራክ

ኢት-03-A21909

LZZ5BLSF2 NA094015

WD615.4722 0807041297

2022

ናፍጣ

7,000,000.00

ሐምሌ 09 ቀን 2018 .

ከጧቱ 300 - 600 ሰዓት ድረስ

ተሳቢ

ኢት-03-35121

LA99FRA3X N0LFY916

-

2022

-

3,000,000.00

2

ምዕራፍ አድማሱ

ምዕራፍ አድማሱ

ቦሌ

አውቶሞቢል ሱዙኪ ዲዛየር

አአ-02-B89376

MA3ZF6C12 MA787298

K12MN- 4716942

2021

ቤንዚን

1,400,000.00

ማሳሰቢያ

1. ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው የጨረታ መነሻ ዋጋ 1/4 (አንድ አራተኛ) በባንክ የተረጋገጠ የክፍያ ሰነድ (C.P.O) በወጋገን ባንክ አ.ማ ስም በማሰራት በጨረታው ዕለት በመቅረብና በመመዝገብ በጨረታው ላይ መሳተፍ ይችላሉ።

2. የጨረታ አሸናፊ ከባንኩ የብድር ማስመለስ ዳይሬክቶሬት ማሸነፉን የሚገልጽ ደብዳቤ ከተሰጠው ቀን ጀምሮ ቀሪውን ገንዘብ በ15 /አስራ አምስት/ ቀናት ውስጥ አጠናቆ መክፈል ይኖርበታል:: ባይከፍል ግን የሐራጁ ውጤት ተሰርዞ ያስያዘው ገንዘብ ለባንኩ ገቢ ይሆናል፣ ላላሸነፉት ተጫራቾች ግን ያስያዙት ሲፒኦ ወዲያዉኑ ይመለስላቸዋል።

3. በጨረታው አሸናፊ ለሆነ፤ የባንኩን የብድር ፖሊሲ፤ መመሪያ እና ቅድመ ሁኔታ ለሚያሟላ ተጫራች ባንኩ በውስጥ መመሪያ መሰረት ብድር ሊያመቻች ይችላል።

4. የተጫራቾች የምዝገባ ሰዓት፤ ከጧቱ 3፡00 - 4፡00 ሰዓት ድረስ ብቻ ሲሆን ምዝገባው ከተጠናቀቀ በኋላ ለንብረቱ የሚመደበው የጥሪ ሰዓት 30 ደቂቃ ብቻ ነው:: ሆኖም የጨረታው መጠናቀቂያ ሰዓት ድረስ አሸናፊው ካልተለየ አሸናፊ እስኪለይ ድረስ ጨረታው ይቀጥላል።

5. በጨረታው የተሻለ ዋጋ ያቀረበ ተጫራች ጨረታውን ካካሄደው ከባንኩ የብድር ማስመለስ ዳይሬክቶሬት ማሸነፉን የሚገልጽ ደብዳቤ ሲደርሰው ብቻ አሸናፊ ይባላል።

6. ንብረቱ በገዢው ስም እንዲዞር ባንኩ ለሚመለከተው መንግስታዊ አካል ደብዳቤ ይጽፋል።

7. ጨረታው የሚካሄደው፡ በባንኩ ዋና መስሪያ ቤት ህንጻ 13ኛ ወለል ላይ በሚገኘው የመሰብሰቢያ አዳራሽ የሚካሄድ ይሆናል።

8. ለሀራጅ ጨረታ የቀረቡትን ንብረቶች ለመጎብኘት የሚፈልግ ተጫራች የጨረታው ቀን ከመድረሱ በፊት ከባንኩ ጋር ቀጠሮ በማስያዝ መጎብኘት ይችላል።

9. ተበዳሪው /ንብረት አስያዥ/ ወይም ሁለቱም በጨረታው ቀን እና ሰዓት በቦታው ላይ መገኘት ይችላሉ:: ነገር ግን ተበዳሪው /ንብረት አስያዡ/ በጨረታ ቀን እና ሰዓት በቦታው ባይገኝ ጨረታው በሌለበት ይካሄዳል:: ከዚህ በተጨማሪ ጨረታው ላይ መገኘት የሚችሉት ተጫራቾች ወይም የተጫራቾች ህጋዊ ተወካዮች ብቻ ናቸው።

10.ማንኛውንም ለመንግስት ሊከፈል የሚገባውን ክፍያ የተጨማሪ እሴት ታክስ ክፍያን ጨምሮ ሙሉ በሙሉ የጨረታው አሸናፊ የሚከፍል ይሆናል።

11.ለበለጠ ማብራሪያ ወይም የጉብኝት ቀጠሮ ለማመቻቸት ወጋገን ባንክ አ.ማ የብድር ማስመለስ ዳይሬክቶሬት 011-558-18-37፣ መደወል ይችላሉ።

12.ባንኩ የተሻለ መንገድ ካገኘ በጨረታው አይገደድም።

ወጋገን ባንክ አ.ማ.


Tender details

  • Deadline: 2026-07-16
  • Bid closing time: 12:00
  • Bid opening: 2026-07-16 12:00
  • Region: Addis Ababa
  • Publishing entity: Wegagen Bank S.C.
  • Bid bond: 25%
  • Published: Jul 01, 2026
  • Posted at: 2026-07-01T08:50:43.000Z

Categories

Source

2merkato

Always verify against the original notice before bidding.

View original ↗
← Back to all tenders