External audit and assurance
አሌጋንስ ኢምፓርት ኤንድ ኤክስፖርት ኃ.የተ.የግል.ማህበር (Yongo Elegance) ለ2018 ዓ.ም. የሂሳብ ዓመት የውጭ ኦዲት አገልግሎት ለማሰራት ይፈልጋል
External audit and assuranceAccounting and Auditing, Accounting System DesignAmharic
Addis Ababa
More tags
Description
የጨረታ ማስታወቂያ
አሌጋንስ ኢምፓርት ኤንድ ኤክስፖርት ኃ/የተ/የግል ማህበር ለ2018 ዓ.ም. የሂሳብ ዓመት የውጭ ኦዲት አገልግሎት ለማሰራት ፍላጎት ስላለው፣ ፈቃድ ያላቸውንና ብቁ የኦዲት ድርጅቶች በጨረታው እንዲሳተፉ ይጋብዛል።
በተጨማሪም ፕሮፐርቲ ቫሉዌሽን (property Valuation) እና አይኤፍአር ኤስ ኮንቨርሽንን (IFRS-Conversation) ይጨምራል
ተጫራቾች የሚያቀርቧቸው ሰነዶች፦
- ካምፓኒ ፕሮፋይል
- ለ2018 ዓ.ም. የታደሰ የንግድ ፈቃድ
- የTIN ሰርቲፊኬት
- የታክስ ክሊራንስ ማረጋገጫ
- የሙያ ፈቃድ (Audit License)
- የቴክኒክ እና የፋይናንስ ፕሮፖዛል በተለያዩ የታሸጉ ኤንቨሎፖች
የጨረታ ሰነዶች
ከማስታወቂያው በወጣ በ7 (ሰባት) ተከታታይ የሥራ ቀናት ውስጥ በድርጅቱ ቢሮ ይቀርባሉ፡፡ ጨረታው በመጨረሻው ቀን ከቀኑ 10:30 ሰዓት ይዘጋል፣ በዚያው ቀን ከቀኑ 11:00 ሰዓት በተጫራቾች ወይም በሕጋዊ ወኪሎቻቸው ፊት ይከፈታል።
ድርጅቱ ማንኛውንም ወይም ሁሉንም ጨረታዎች ያለምንም ምክንያት የመሰረዝ ወይም የመቀበል መብቱን ያስጠብቃል።
አድራሻ: ብስራተ ገብርኤል አዶት ህንጻ 1ኛ ፎቅ ፋይናንስ ክፍል ለበለጠ መረጃ በስልክ ቁጥር:
+251-934452323, +251-957766073
አሌጋንስ ኢምፓርት ኤንድ ኤክስፖርት ኃ/የተ/የግል ማህበር (Yongo Elegance)
Tender details
- Deadline: 2026-07-08
- Bid closing time: 16:30
- Bid closing (note): ማስታወቂያው በወጣ በ7 (ሰባት) ተከታታይ የሥራ ቀናት ውስጥ ከቀኑ 10:30 ሰዓት
- Bid opening: 2026-07-08 17:00
- Bid opening (note): ማስታወቂያው በወጣ በ7 (ሰባት) ተከታታይ የሥራ ቀናት ውስጥ ከቀኑ 11:00 ሰዓት
- Region: Addis Ababa
- Publishing entity: Yongo Elegance
- Published on: Reporter (Jul 01, 2026)
- Posted at: 2026-07-01T09:24:53.000Z