ፀደይ ባንክ አ.ማ. በደቡብ ጎንደር እስቴ ከተማ የሚገኙ ከህንፃ ግንባታ የተረፉ የግንባታ ግብዓት እቃዎችን በጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
Description
ከህንፃ ግንባታ የተረፉ የግንባታ ግብዓት እቃዎችን ለመሸጥ
የጨረታ ቁጥር 003/2018
ፀደይ ባንክ አ.ማ በደቡብ ጎንደር እስቴ ከተማ የሚገኙ ከህንፃ ግንባታ የተረፉ የግንባታ ግብዓት እቃዎችን በጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል።
ስለሆነም ከዚህ በታች የቀረበውን የጨረታ መመሪያ የሚያሟላ ማንኛውም ፍላጎት ያለው ግለስብ /ድርጅት/ መወዳደር የሚችል መሆኑን እንገልጻለን።
1. በረታው በሁሉም አይነት ወይም በከፊል መወዳደር ይቻላል።
2 የግንባታ ዕቃዎቹን በስራ ሰዓት ደቡብ ጎንደር ዞን እስቴ ከተማ በሚገኘው ፀደይ ባንክ ቅ/ፅ/ቤት በመገኘት የጨረታ ሰነድ ከገዙበት ቀን ጀምሮ ማየት ይችላሉ።
3. ተጫራቾች የሚገዙበትን ጠቅላላ ዋጋ በጨረታ ስነዱ በተቀመጠው የዋጋ ፎርማት ላይ መሙላት ይኖርባቸዋል:: በነጠላ ዋጋና በጠቅላላ ዋጋ ላይ ልዩነት ካለ ነጠላ ዋጋው የሚያዝ ይሆናል:: ዋጋ ሲሞላ ስርዝ ካለ ፊርማ ሊኖረው ይገባል:: ሆኖም ግን ስርዝ ድልዝ ከበዛበትና ግልፀኝነት ከጐደለው ተወዳዳሪው ከጨረታው ይሰረዛል።
4. ለጨረታ ማስከበሪያ የአጠቃላይ ዋጋውን 2% በሲፒኦ/CPO/ ወይም በሁኔታዎች ላይ ያልተመሰረተ የባንክ ጋራንቲ የ90 ቀን በፀደይ ባንክ አማ ስም ማሰራት ይኖርባቸዋል:: ከየትኛውም የፀደይ ባንክ አማ ቅርንጫፍ የተስጠ ሲፒኦም ሆነ ባንክ ጋራንቲ ተቀባይነት የለውም።
5. በጨረታው ለመሳተፍ የሚፈልጉ ተጫራቾች የጨረታ ሰነዱን ሰኔ 24 ቀን 2018 ዓም ጀምሮ ባሉት የስራ ቀኖች ማለትም ከሰኞ እስከ አርብ ከጠዋቱ 2:00 ሰዓት እስከ 6:00 ሰዓት እና ከሰዓት በኋላ ከ7:00 ሰዓት እስከ ምሽቱ 11:00 ሰዓት እንዲሁም ቅዳሜ ከጠዋቱ 2:00 ሰዓት እስከ 6:00 ሰዓት የማይመለስ ሁለት መቶ ብር /200.00/ ፀደይ ባንክ ለገሃር ቅርንጫፍ ወይም በማንኛውም የፀደይ ባንክ ቅርንጫፍ በመክፈል ሰንጋተራ አካባቢ ጤና ሚኒስቴር ዝቅብሎ ከሚገኘው የባንኩ ዋና መ/ቤት 16ኛ ፎቅ ቢሮ ቁጥር 09 ከግዥ ክፍል ሰነዱን መዉሰድ ይችላሉ።
6. ተጫራቾች የሚወዳደሩበትን የጨረታ ሰነድ በሰም በታሸገ ፖስታ እስከ ሐምሌ 01 ቀን 2018 ዓ.ም ከጠዋቱ 4፡00 ሰዓት ድረስ አዲስ አበባ ሰንጋተራ አካባቢ በሚገኘው ፀደይ ባንክ ዋና መ/ቤት 16ተኛ ፎቅ ግዥና ዉል አስተዳደር ቢሮ በተዘጋጀው የጨረታ ሳጥን ማስገባት ይኖርባቸዋል:: ጨረታው በዚሁ እለት በኢትዮጵያ ሰዓት አቆጣጠር ከጠዋቱ 4፡30 ተጫራቾች ወይም ሕጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት በመስሪያ ቤቱ የመሰብሰቢያ አዳራሽ ይከፈታል።
7. የጨረታዉ መዝጊያ ሰዓት ካለፈ በኋላ የሚመጣ ማንኛዉም የጨረታ ሰነድ ተቀባይነት አይኖረዉም።
8. ባንኩ የተሻለ መንገድ ካገኘ ጨረታውን ሙሉ በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።
ፀደይ ባንክ አ.ማ.
Tender details
- Deadline: 2026-07-08
- Bid closing time: 10:00
- Bid opening: 2026-07-08 10:30
- Region: Addis Ababa
- Publishing entity: Tsedey Bank S.C.
- Buyer address: Legahar Orda Building, 8th Floor room No-804
- Bid bond: 2%
- Bid document price: 200.00 ብር
- Published: Jul 01, 2026
- Posted at: 2026-07-01T09:31:18.000Z
Documents
Categories
Source
2merkato
Always verify against the original notice before bidding.