የተለያዩ ንብረቶች ሐራጅ ጨረታ ማስታወቂያ
Description
የሐራጅ ጨረታ ማስታወቂያ
በአፈ/ከሳሽ ወ/ሮ የሽወርቅ ጌጡ እና በተከሳሽ አቶ ዩሐንስ ጌትነት መካከል ባለው የአፈጻጸም ክስ ክርከር ጉዳይ የአፈ/ተከሳሽ አቶ ዮሐንስ ጌትነት የተወሰነባቸውን መክፈል ስላልቻሉ ንብረትነታቸው የአፈ/ተከሳሽ የሆኑትን አንድ ዕጣ (1) አክሲዮን በለምለሚቱ ባሕር ዳር ገበያ ማዕከል ሱቅ ቁጥር 105A እና 24 እና 25B ግምቱ ብር 640,000 (ስድስት መቶ አርባ ሽህ ብር) የሆኑትን ንብረቶች ከጨረታ መነሻ ዋጋቸው ባላይ/ መነሻ ዋጋውን ስለሚጫረቱ መጫረት የሚፈለልጉ ማንኛውም ግለሰብ ከሰኔ 22/2018 ዓ.ም እስከ ሐምሌ 21/2018 ዓ.ም ለ30 ቀናት የሚቆይ ሆኖ ጨረታው ሀምሌ 22/2018 ዓ.ም ከረፋዱ 3፡00 እስከ 7፡00 ድረስ ለምለሚቱ ገበያ ማዕከል በመቅረብ መጫረት የሚችሉ መሆኑን ፍ/ቤቱ አዝዟል።
ማሳሰቢያ፡- የጨረታው አሸናፊ ¼ ኛውን በቅድሚያ ያስገባል
የባሕር ዳር ከተማ ወረዳ ፍ/ቤት
Tender details
- Deadline: 2026-07-29
- Publishing entity: Bahir Dar City Woreda Court
- Published: Jun 29, 2026
Documents
Categories
Source
2merkato
Always verify against the original notice before bidding.