Vehicle and Machinery Sale

የሲኖ ትራክ ሽያጭ ማስታወቂያ

Description

ማስታወቂያ

በአፈ/ከሣሽ አቶ ወልደዮሀንስ ገብሩ እና በአፈ/ተከሣሽ አለሙ ደበበ መካከል ስላለው አፈፃፀም ክስ ክርክር ጉዳይ በአፈ ተከሣሽ አለሙ ደበበ ስም ተመዝግቦ የሚገኘውን የሰሌዳ ቁጥር ኢት-03-A25033 ሲኖ ትራክ ካሶኒ የሆነ መኪና መነሻ ዋጋ 5757674.15 /አምስት ሚሊዮን ሰባት መቶ ሀምሳ ሰባት ሺህ ስድስት መቶ ሰባ አራት ብር ከአስራ አምስት ሣንቲም/ በጨረታ ሀምሌ 22 ቀን 2018 ዓ.ም ከጠዋቱ 3፡00 ሰዓት እስከ 6፡00 ሰዓት ድረስ በሀራጅ እንዲሸጥ የደ/ከ/ወ/ፍ/ቤት አዟል።

የደብረ ብርሃን ከተማ ወረዳ ፍርድ ቤት


Tender details

  • Deadline: 2026-07-29
  • Bid closing time: 12:00
  • Bid opening: 2026-07-29 12:00
  • Region: Amhara
  • Publishing entity: Debere Berhan City Woreda Court
  • Published on: Addis Zemen (Jul 03, 2026)
  • Posted at: 2026-07-03T07:16:02.000Z
← Back to all tenders