በጉምሩክ ኮሚሽን የድሬዳዋ ቅ/ጽ/ቤት የተለያዩ ዕቃዎች በግልጽ ጨረታ ባለበት ሁኔታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Description

 የጨረታሽያጭ ማስታወቂያ

የግልጽ ጨረታ ቁጥር 001፣ 002፣ 003፣ 004/2018

በጉምሩክ ኮሚሽን የድሬዳዋ ቅ/ጽ/ቤት ውርስ ሆኖ በመጋዘን የሚገኝ የተለያዩ ዕቃዎች ይህ ማስታወቂያው በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ በግልጽ ጨረታ ባለበት ሁኔታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል።

 በዚሁ መሰረት፡-

በግልጽ ጨረታ ቁጥር 001/2018 በ03/11/2018

  • የተለያዩ አልባሳት ፖሊስተር ጨርቅ ጨምሮ፣
  • ኤሌክትሮኒክስ እቃዎች፣
  • የቤት እና የቢሮ ዕቃዎች እና ማስዋቢያዎች፣
  • ጫማዎች፣
  • ስፔርፓርት፣
  • የመኪና ጎማ፣ የመኪና ሞተር ዘይት፣
  • ኮስሞቲክስ እና መዋቢያዎች ፣
  • የመሬት ምንጣፎች፣
  • የሞባይል ቀፎዎች፣
  • የግንባታ ዕቃዎች ፣
  • የፅዳት እና
  • የንፅህና መጠበቂያ ዕቃዎች ፣
  • የተለያዩ የስፖርት መስሪያዎች ፣
  • አሮጌ ቁርጥራጭ ብረታ ብረት ፣
  • አርቲፊሻል ጌጣጌጥ ፣
  • የፅህፈት መሳሪያዎች፣
  • የተለያዩ የዕይታ መሳሪያዎች
  • የተለያዩ መነፅሮች፣ የተለያዩ ምግብ ነክ
  • የቤት መስሪያ መስታዎቶች
  • የእጅ ሰዓቶች እና የተለያዩ  ሌሎች ዕቃዎች

በግልጽ ጨረታ ቁጥር 10/11/2018 

  • የተለያዩ አልባሳት ፖሊስተር ጨርቅ ጨምሮ፣
  • ኤሌክትሮኒክስ እቃዎች፣
  • የቤት እና የቢሮ ዕቃዎች እና ማስዋቢያዎች፣
  • ጫማዎች፣
  • ስፔርፓርት፣
  • የመኪና ጎማ፣ የመኪና ሞተር ዘይት፣
  • ኮስሞቲክስ እና መዋቢያዎች ፣
  • የመሬት ምንጣፎች፣
  • የሞባይል ቀፎዎች፣
  • የግንባታ ዕቃዎች ፣
  • የፅዳት እና
  • የንፅህና መጠበቂያ ዕቃዎች ፣
  • የተለያዩ የስፖርት መስሪያዎች ፣
  • አሮጌ ቁርጥራጭ ብረታ ብረት ፣
  • አርቲፊሻል ጌጣጌጥ ፣
  • የፅህፈት መሳሪያዎች፣
  • የተለያዩ የዕይታ መሳሪያዎች
  • የተለያዩ መነፅሮች፣
  • የተለያዩ ምግብ ነክ ፣
  • የቤት መስሪያ መስታዎቶች፣
  • የእጅ ሰዓቶች እና የተለያዩ ሌሎች  ዕቃዎች

በግልጽ ጨረታ ቁጥር 003/2018 በ17/11/2018

  • የተለያዩ አልባሳት ፖሊስተር ጨርቅ ጨምሮ፣
  • ኤሌክትሮኒክስ እቃዎች፣
  • የቤት እና የቢሮ ዕቃዎች እና
  • ማስዋቢያዎች፣
  • ጫማዎች፣
  • ስፔርፓርት፣
  • የመኪና ጎማ፣ የመኪና ሞተር ዘይት፣
  • ኮስሞትክስ እና መዋቢያዎች ፣
  • የመሬት ምንጣፎች፣
  • የሞባይል ቀፎዎች፣
  • የግንባታ ዕቃዎች ፣
  • የፅዳት እና የንፅህና መጠበቂያ ዕቃዎች ፣
  • የተለያዩ የእስፖሪት መስሪያዎች ፣
  • አሮጌ ቁርጥራጭ ብረታ ብረት ፣
  • አርቲፊሻል ጌጣጌጥ ፣
  • የፅህፈት መሳሪያዎች፣
  • የተለያዩ የዕይታ መሳሪያዎች
  • የተለያዩ መነፅሮች፣
  • የተለያዩ ምግብ ነክ ፣
  • የቤት መስሪያ መስታዎቶች ፣
  • የእጅ ሰዓቶች እና የተለያዩ ሌሎች

ዕቃዎች በግልጽ ጨረታ ቁጥር 004/2018 በ24/11/2018

  • የተለያዩ አልባሳት ፖሊስተር ጨርቅ ጨምሮ፣
  • ኤሌክትሮኒክስ እቃዎች፣
  • የቤት እና የቢሮ ዕቃዎች
  • እና ማስዋቢያዎች፣
  • ጫማዎች፣
  • ስፔርፓርት፣
  • የመኪና ጎማ፣ የመኪና ሞተር ዘይት፣
  • ኮስሞትክስ እና
  • መዋቢያዎች ፣
  • የመሬት ምንጣፎች፣
  • የሞባይል ቀፎዎች፣
  • የግንባታ ዕቃዎች ፣
  • የፅዳት እና የንፅህና መጠበቂያ ዕቃዎች ፣
  • የተለያዩ የእስፖሪት መስሪያዎች ፣
  • አሮጌ ቁርጥራጭ ብረታ ብረት ፣
  • አርትፊሻል ጌጣጌጥ ፣
  • የፅህፈት መሳሪያዎች፣
  • የተለያዩ የዕይታ መሳሪያዎች
  • የተለያዩ መነፅሮች፣
  • የተለያዩ ምግብ ነክ ፣
  • የቤት መስሪያ መስታዎቶች ፣
  • የእጅ ሰዓቶች እና
  • የተለያዩ ሌሎች ዕቃዎች

 ለጨረታ በቀረቡት ዕቃዎች ላይ ለመወዳደር የሚፈልግ ማንኛውም ተጫራች

  1. በዘርፉ የታደሰ የንግድ ፈቃድ፣ የተጨማሪእሴት ታክስ ምዝገባ ሰርተፍኬት፣ የዘመኑ ግብር የከፈለ ስለመሆኑ ከግብር ሰብሳቢ መሥሪያ ቤት የተሠጠ ማስረጃ እና መለያ ቁጥሩን ማቅረብ የሚችል መሆኑን ይጠበቅበታል።
  2. ለጨረታ የሚቀርቡ ዕቃዎች የሚገኙት በድሬዳዋ ሙድአነኖ ግቢ ውስጥ በሚገኘው የውርስ ዕቃ መጋዘን ውስጥ ነው።
  3. በግልጽ ጨረታው ላይ ለመሳተፍ የሚፈልግ ተጫራች የጨረታ ማስታወቂያ ላይ በተጠቀሰው ቀን መሰረት ድሬዳዋ ጉምሩክ ኮሚሽን ሙድአነኖ በመቅረብ ብር 100 በመክፈል ሰነድ በመውሰድ ዘወትር በስራ ሰአት ከሰኞ እስከ አርብ ከጠዋቱ 1፡30 እስከ 6፡00 ከሰዓት 8፡30 እስከ 12፡00 ሰአት እንዲሁም ቅዳሜ ከ2፡00 ሰአት እስከ ቀኑ 6፡00 ሰአት ንብረቱ በሚገኝበት መጋዘን በመቅረብ ማየት ይቻላል። ነገር ግን እቃዎቹን ሳያዩ ዋጋ ሰጥቶ ለሚፈጠረው ችግር የቅ/ጽ/ቤቱ ተጠያቂ አይሆንም።
  4. ጨረታው የሚካሄድበት ቦታ በድሬዳዋ ሙድአነኖ የሚገኘው ግቢ ነው።
  5. ለግልጽ ጨረታ ለሽያጭ የቀረቡት እቃዎች በኮድ የተከፋፈለ ሲሆን ተጫራቾች የሚሰጡት ዋጋ ከቫት በፊት መሆን አለበት።
  6. ተጫራች በግልጽ ጨረታ ለመጫረት ዕቃዎች ለመግዛት የሚያቀርበው ዋጋ 5% ለጨረታው ዋስትና ማስከበሪያ በባንክ (ንግድ ባንክ) የተረጋገጠ (CPO) በድሬዳዋ ጉምሩከ ኮሚሽን ቅ/ጽ/ቤት ስም ማሰራት ይኖርባቸዋል።
  7. ተጫራቾች በግልጽ ጨረታ የሞሉትን የጨረታ ሰነድ እና ከላይ የተጠቀሱትን መረጃዎች በማያያዝ በፖስታ ውስጥ በማሸግ ከጠዋቱ 2፡00 እስከ 3፡45 ድረስ በድሬዳዋ ሙድአነኖ በተዘጋጀው የጨረታ ሳጥን ማስገባት ይጠበቅባቸዋል።
  8. ጨረታው ከጠዋቱ 3፡50 ላይ ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት በድሬዳዋ ሙድአነኖ ጉምሩክ ለጨረታ በተዘጋጀው ቦታ ሳጥኑ ይከፈታል።
  9. ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በቦታው ላይ ባይገኙም ጨረታ ሳጥን በታዛቢዎች ፊት ይከፈታል።
  10. በጨረታው አሸናፊ የሆነ ተጫራቾች ለጨረታ ዋስትና ያስያዘው ሲፒኦ ከሚከፍለው ዋጋ ጋር የሚታሰብ ሲሆን ለተሸናፊ ተጫራቾች ደግሞ ሲፒኦ በሶስት የስራ ቀናቶች ውስጥ ተመላሽ ይደረግላቸዋል።
  11. አሸናፊ የሆነ ተጫራች የተወዳደረበትን እቃዎች አሸናፊ ስለመሆኑ በደብዳቤ ከተገለጸበት ቀን ጀምሮ ባሉት 5 ቀናቶች ውስጥ ያሸነፈበት ገንዘብ ገቢ በማድግ ንብረቱን መረከብ ይኖርበታል።
  12. ከላይ በተራ ቁጥር 11 ላይ በተገለጸው ቀናቶች ውስጥ ከፍያውን ፈጽሞ ዕቃውን ያልተረከበ በተጫራች ለጨረታ ማስከበሪያ ያስያዘውን ሲፒኦ ለባለስልጣኑ መ/ቤት ገቢ ሆኖ ዕቃው በድጋሚ ለጨረታ ይቀርባል።
  13. ለግልጽ ጨረታ ሰነድ ላይ በእያንዳንዱ ገጽ ላይ ፊርማና ሥም መሞላት አለበት።
  14. ተጫራቹ ዋጋ ለሰጠው የብር መጠን በቁጥር እና በፊደል መፃፍ አለበት ስር ዝድልዝ የማንቀበል መሆኑን እንገልፃልን።
  15. የጉምሩክ ኮምሽን ቅ/ጽ/ቤቱ ጨረታውን በከፊልም ሆነ ሙሉ ለሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።

ለተጨማሪ ማብራሪያ በስልክ ቁጥር 09 15 46 09 70 ( 09 12 88 57 46) መደወል ይቻላል።

በጉምሩክ ኮሚሽን የድሬዳዋ ቅ/ጽ/ቤት


Tender details

  • Deadline: 2026-07-31
  • Publishing entity: Ministry of Customs Diredawa Branch Bureau
  • Bid bond: በግልጽ ጨረታ 5%
  • Bid document price: 100.00 ብር
  • Published: Jul 03, 2026

Categories

Source

2merkato

Always verify against the original notice before bidding.

View original ↗
← Back to all tenders