የሸገር ከተማ ከፍተኛ ፍ/ቤት የፒክአፕ ተሽከርካሪ መሸጥ ይፈልጋል
Description
1ኛ የጨረታ ማስታወቂያ
በአፈጻጸም ከሳሾች 1. አማረች ተፈራ 2. ሕጻን ጽዮን ዳንኤል እና በአፈጻጸም ተከሳሾች 1. ፍቅርተ ዳንኤል 2. ነቢዩ ዳንኤል 3. ሃይማኖት ዳንኤል 4. ሀብታሙ አበበ መካከል ስላለው የፍትሐብሔር ክርክር አስመልክቶ አፈጻጸምን በተመለከተ፤ የሰሌዳ ቁጥር አአ-03-A18208፣ የሻንሲ ቁጥር LN10-0134475፣ የሞተር ቁጥር 3L-4099477 የሆነው የፒክአፕ ተሽከርካሪ የመነሻ ዋጋው ብር 360,367.56 (ሶስት መቶ ስልሳ ሺህ ሶስት መቶ ስልሳ ሰባት ብር ከሃምሳ ስድስት ሳንቲም) ሆኖ፣ ከቀን 22/10/2018 እስከ ቀን 13/11/2018 ድረስ በአየር ላይ እንዲቆይ ተደርጎ፣ በቀን 13/11/2018 ከጠዋቱ 3:00 እስከ ሰዓት 6:30 ተሽከርካሪው በሚገኝበት በኩራ ጅዳ ክፍለ ከተማ ፖሊስ መምሪያ በመገኘት በጨረታ ስለሚሸጥ፤ መግዛት የምትፈልጉ ሰዎች በተጠቀሰው ቀን የጨረታውን 1/4 (ሩብ) ሲፒኦ በማስያዝ በተጠቀሰው ቦታ በመገኘት ተወዳድረው መግዛት የሚችሉ መሆኑን የሸገር ከተማ ከፍተኛ ፍርድ ቤት ያሳውቃል።
የሸገር ከተማ ከፍተኛ ፍ/ቤት
Tender details
- Deadline: 2026-07-20
- Publishing entity: Sheger City High Court
- Bid bond: 25%
- Published: Jul 03, 2026
Categories
Source
2merkato
Always verify against the original notice before bidding.