የቪላ ሣህለ ሥላሴ አብሮ አደጎች ማኅበር የ2018 የበጀት ዓመት ሂሳብ ለማስመርመር ኦዲተሮችን አወዳድሮ ለመቅጠር ይፈልጋል
Description
ሂሳብ መመርመር ስራ ማስታወቂያ
የቪላ ሣህለ ሥላሴ አብሮ አደጎች ማኅበር የ2018 የበጀት ዓመት ሂሳብ ለማስመርመር ኦዲተሮችን እወዳድሮ ለመቅጠር ይፈልጋል።
ስለሆነም ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን መስፈርቶችን የምታሟሉ ሕጋዊ ኦዲተሮች ይህ ማስታውቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 10 /አስር/ ተከታታይ የሥራ ቀናት ውስጥ የቪላ ሣህለ ሥላሴ አብሮ አደጎች ማኅበር ዋና ቢሮ ድረስ በመምጣት፦
1ኛ. የሙያ ፍቃድ ማረጋገጫ
2ኛ. የታደሰ የንግድ ፍቃድ
3ኛ. የዘመኑ ግብር የተከፈለበት
4ኛ. የሰራ ልምድ ማረጋገጫ
5ኛ. ግብር ከፋይ መለያ ቁጥር
6ኛ. የፌዴራል መስሪያ ቤት ለበጀት ዓመት የታደሰ ፈቃድ
7ኛ. ለስራው የሚጠይቀው ከፍያ መጠን
8ኛ. ድርጅቱ ሥራውን ሰርቶ ለማጠናቀቅ የሚፈጅበትን ጊዜ በመግለፅ እና ሌሎች ለመወዳደሪያ ይጠቅሙናል የምትሏቸውን ሰነዶች በሰም በታሸገ ኤንቨሎፕ በማቅረብ እንድትወዳደሩ ይጋብዛል።
አድራሻ - የካ ክፍለ ከተማ ወረዳ 03 ቀበሌ 19፤ ከፈረንሣይ መገንጠያ ወደ ቤላ በሚወስደው መንገድ ቀቤሌ 18 አልፎ ከሚገኘው ድልድይ ወደ ግራ ባለው ኮብል ስቶን 50 ሜትር ገባ ብሎ ነው። ለበለጠ መረጃ ስልክ ቁጥር፡-የማኅበሩን 09 65 04 29 40 መጠየቅ ይችላሉ።
የቪላ ሣህለ ሥላሴ አብሮ አደጎች ማኅበር
Tender details
- Deadline: 2026-07-15
- Bid closing time: 17:00
- Bid closing (note): ይህ ማስታውቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 10 /አስር/ ተከታታይ የሥራ ቀናት ውስጥ
- Bid opening: 2026-07-15 17:00
- Bid opening (note): የጨረታው መክፈቻ ቀን እና ሰዓት አልተገለጸም
- Region: Addis Ababa
- Publishing entity: Villa Sahle Selassi Co-Parents Association
- Buyer address: የካ ከፍለ ከተማ ወረዳ 03 ቀብሌ 19 ከስድስት ኪሎ ወደ ቤላ በሚወስደው መንገድ ቀቤሌ 18 አልፎ ከሚገኘው ድልድይ ወደ ግራ ባለው ኮብል ስቶን 50 ሜትር ገባ ብሎ ነው
- Published: Jul 04, 2026
- Posted at: 2026-07-04T07:28:14.000Z
Documents
Categories
Source
2merkato
Always verify against the original notice before bidding.