የኦሞ ኩራዝ ቁጥር 2 ስኳር ፋብሪካ የተራረፉ ቁርጥራጭ ብረታ ብረት በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ያወጣው የጨረታ ማስታወቂያ ላይ የተራረፉ ቁርጥራጭ ብረታ ብረት ቶን ብዛት እና የሰነድ መግዣ ብር ላይ ማስተካከያ አድርጓል

Description

ግልፅ የጨረታ ማስታወቂያ እርም ማስተካከያ

ከላይ በርዕሱ ለመግለጽ እንደተሞከረው የኦሞ ኩራዝ ቁጥር 2 ስኳር ፋብሪካ ከፋብሪካ ግንባታ የተራረፉ ቁርጥራጭ ብረት ብረት በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ አዲስ ዘመን ጋዜጣ ላይ እንዲወጣ በቀን 19/10/2018 ዓ.ም በደብዳቤ ቁጥር ኩ/ስ/ል/ፕ/02/02238 በጠየቅነው መሰረት ሰኔ 23/2018 ዓ.ም አየር ላይ የዋለ ቢሆንም ከግንባታ የተራረፉ ቁርጥራጭ ብረታ ብረት 100 ቶን ሽያጭ የሚለው ከግንባታ የተራረፉ ቁርጥራጭ ብረታ ብረት 200 ቶን ሽያጭ አና የጨረታ ሰነድ የማይመለስ ብር 300.00 /ሦስት መቶ ብር/ በመክፈል የሚለው 500.00 (አምስት መቶ ብር) በመክፈል ተብሎ እንዲነበብ የእርምት ማስተካኪያ አንዲደረግልን በአክብሮት እንጠይቃለን።

በኢትዮጵያ ስኳር ኢንዱስትሪ ግሩፕ የኦሞ ኩራዝ ቁ.2 ስኳር ፋብሪካ አ/አ ማስተባበሪያ ጽ/ቤት

ከዚህ በፊት የወጣውን ጨረታ ለመመልከት ከታች የተቀመጠውን ማስፈንጠሪያ ይጫኑ

https://tender.2merkato.com/tenders/6a43cea10a538af328000001 


Tender details

  • Deadline: 2026-07-15
  • Bid closing time: 12:00
  • Bid closing (note): ይህ ጨረታ አየር ላይ ከዋለበት ቀን ጀምሮ በ16ኛው ቀን ከጠዋቱ 4፡00
  • Bid opening: 2026-07-15 12:00
  • Bid opening (note): ይህ ጨረታ አየር ላይ ከዋለበት ቀን ጀምሮ በ16ኛው ቀን ከጠዋቱ 4፡30
  • Region: Addis Ababa
  • Publishing entity: Omo Kuraz No-2 Sugar Factory
  • Bid document price: 500.00 (አምስት መቶ ብር)
  • Published: Jul 04, 2026
  • Posted at: 2026-07-04T07:34:45.000Z

Categories

Source

2merkato

Always verify against the original notice before bidding.

View original ↗
← Back to all tenders