የባህረኞች ማህበር የሥራ አስፈፃሚ ኮሚቴ የ2018 በጀት አመት በIPSAS (International Public Sector Accounting Standardes) በተፈቀደላቸው ኦዲተሮች ለማስመርመር ይፈልጋል

Description

የስራ ጨረታ ማስታወቂያ

የባህረኞች ማህበር የ2018 በጀት አመት በIPSAS (International Public Sector Accounting Standardes) በተፈቀደላቸው ኦዲተሮች ለማስመርመር ስለሚፈልግ ከዚህ በታች የተቀመጠውን መስፈርት የምታሟሉ፡-

1. ህጋዊ ፈቃድ ማቅረብ የሚችል።

2. የዘመኑ ግብር የከፈለና ቫት ተመዝጋቢ የሆነ

3. በስምምነቱ መሰረት በወቅቱ በ2 ወይም በ3 ሳምንት ወይም ከዚያ በፊት ሰርቶ ማቅረብ የሚችል ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ጊዜ አንስቶ በ5 ተከታታይ የስራ ቀናት ሜክሲኮ ኮሜርስ የንግድ ስራ ኮሌጅ በስተጀርባ መዚድ ፕላዛ ህንፃ ላይ 8ኛ ፎቅ ቢሮ ቁጥር 806 በማህበሩ ጽ/ቤት ለመወዳደር ፕሮፎርማ ማቅረብ የምትችሉ መሆኑን እናሳውቃለን፡፡

ስልክ ቁጥር፡- +251 913 58 59 77

የስራ ሰዓት ከሰኞ እስከ አርብ ከጠዋቱ 2፡30 እስከ 10 ሰዓት ድረስ

የባህረኞች ማህበር የሥራ አስፈፃሚ ኮሚቴ


Tender details

  • Deadline: 2026-07-09
  • Bid closing time: 17:00
  • Bid closing (note): ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ጊዜ አንስቶ በ5 ተከታታይ የስራ ቀናት
  • Bid opening: 2026-07-09 17:00
  • Bid opening (note): የጨረታው መክፈቻ ቀንና ሰዓት አልተገለፀም
  • Region: Addis Ababa
  • Publishing entity: Executive Committee of the Seamen's Association
  • Published: Jul 04, 2026
  • Posted at: 2026-07-04T07:36:12.000Z

Categories

Source

2merkato

Always verify against the original notice before bidding.

View original ↗
← Back to all tenders