External audit and assurance
የኢትዮጵያ ደራሲያን ማኅበር የ2018 በጀት ዓመት ሒሳቡን በውጭ ኦዲተር ማስመርመር ይፈልጋል
External audit and assuranceAccounting and Auditing, Accounting System DesignAmharic
Addis Ababa
More tags
Description
የሒሳብ ምርመራ ጨረታ ማስታወቂያ
ማኅበራችን፣ የ2018 በጀት ዓመት ሒሳቡን በውጭ ኦዲተር ማስመርመር ይፈልጋል።
ስለሆነም በጨረታው መሳተፍ የሚፈልጉ ሕጋዊና የታደሰ ፈቃድ ያላቸው፣ የመንግሥት ታከስና ግብር የከፈሉ፣ በዋና ኦዲተር የተመዘገቡና የብቃት ማረጋገጫ የሚያቀርቡ ተጫራቾች ታክስን ጨምሮ፡-
1. የሚያስከፍሉትን የአገልግሎት ዋጋ፣
2. ምርመራውን አጠናቀው የሚያቀርቡበትን ጊዜ የሚገልጽ በሰም በታሸገ ኤንቨሎፕ ይህ ማስታወቂያ በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ በሰባት ተከታታይ የሥራ ቀናት ውስጥ ስታዲዮም ፊት ለፊት በሚገኘው የማኅበሩ ጽ/ቤት እንዲያቀርቡ እናስታውቃለን።
ጨረታው ሐምሌ 8 ቀን 2018 ዓ.ም. ይከፈታል።
ለበለጠ መረጃ ስልክ ቁጥር፡- በ0115 51 81 71 / 0920 16 26 08 ይደውሉ።
የኢትዮጵያ ደራስያን ማኅበር
Tender details
- Deadline: 2026-07-11
- Bid closing time: 17:00
- Bid closing (note): ይህ ማስታወቂያ በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ በሰባት ተከታታይ የሥራ ቀናት
- Bid opening: 2026-07-15 17:00
- Bid opening (note): ሐምሌ 8 ቀን 2018 ዓ.ም
- Region: Addis Ababa
- Publishing entity: Ethiopian Writers Association
- Published on: Addis Zemen (Jul 04, 2026)
- Posted at: 2026-07-04T07:37:51.000Z