የኢትዮጵያ ኢንዱስትሪያል መሃንዲሶች ማህበር በኢትዮጵያ የሙያ ማህበራት ኤጀንሲ ቁጥር 3554 ተመዝግቦ የሚንቀሳቀስ የሙያ ማህበር ሲሆን ከሀምሌ 01 ቀን 2016 እስከ ሰኔ 30 ቀን 2017 ድረስ (2017 ዓ.ም) ያለውን ሂሳብ ኦዲት ለማድረግ ይፈልጋል
Description
ማስታወቂያ
የኢትዮጵያ ኢንዱስትሪያል መሃንዲሶች ማህበር በኢትዮጵያ የሙያ ማህበራት ኤጀንሲ ቁጥር 3554 ተመዝግቦ የሚንቀሳቀስ የሙያ ማህበር ሲሆን ከሀምሌ 01 ቀን2016 እስከ ሰኔ 30 ቀን 2017 ድረስ (2017 ዓ.ም) ያለውን ሂሳብ ኦዲት ለማድረግ ይፈልጋል።
ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን መስፈርቶች የምታሟሉ የኦዲት ድርጅቶች መወዳደር ትችላላችሁ።
1. የታደሰ የንግድ ፍቃድ ያላችሁ
2 የሙያ ማረጋጋጫ ያላቸሁ
3. በኦዲት ስራ በቂ ልምድና ባለሙያዎች ያለው
4. ከዚህ በፊት ተመሳሳይ የሙያ ማህበራት የኦዲት ስራ ሰርቶ የሚያውቅና ማስረጃ ማቅረብ የሚችል
5. በተባለው ቀን ሰርቶ ማስረከብ የሚችል
ተወዳዳሪዎች ለአገልግሎት የምንከፍለው ዋጋ ሥራውን ሠርተው በሚያስረክቡበት ቀን ሲሆን ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 7 ተከታታይ የስራ ቀናት ህጋዊ መረጃችሁንና የዋጋ ተመናችሁን ከዚህ በታች በተሰጠው አድራሻ እንድታመለከቱ እናሳውቃለን።
አድራሻ፡- ሳር ቤት አፍሪካ ህብረት አደባባይ ካይዘን ኢንስትትዩት ግሲ ቢሮ ቁጥር 206
ስልክ ቁጥር 09 54 14 15 16/ 09 28 54 65 66
የኢትዮጵያ ኢንዱስትሪያል መሃንዲሶች ማኅበር
Tender details
- Deadline: 2026-07-11
- Bid closing time: 17:00
- Bid closing (note): ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 7 ተከታታይ የስራ ቀናት
- Bid opening: 2026-07-11 17:00
- Bid opening (note): የጨረታ መክፈቻ ቀንና ሰዓት አልተገለፀም
- Region: Addis Ababa
- Publishing entity: የኢትዮጵያ ኢንዱስትሪያል መሃንዲሶች ማኅበር
- Published: Jul 04, 2026
- Posted at: 2026-07-04T07:42:06.000Z
Documents
Categories
Source
2merkato
Always verify against the original notice before bidding.