ብርሃንና ሠላም ማተሚያ ድርጅት የተለያዩ እቃዎችን በጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
Description
የጨረታ ማስታወቂያ
ብርሃንና ሠላም ማተሚያ ድርጅት
- ሽፍሻፊ ወረቀት፣ ቁርጥራጭ ወረቀት፣ አገልግሎት የሰጠ ፕሌት፣ የተፈጨ ወረቀት፣ ፊልም፣ ኮር፣ አገልግሎት የሰጠ ፊክሰር፣
- አገልገሎት የሰጠ ፕሬስ ላይን በርሜል፣ የጥቅል ዕላቂ፣ ትልቅ የቀለም ቆርቆሮ፤ ትንሽ የቀለም ቆርቆሮ፣ የቀለም ባልዲ፣
- አ/ት የሰጠ የብረት በርሜል፣ ግፋፊ ወረቀት፤ በኅትመት የተበላሸ ጋዜጣ፣ ሊድ፣ በኅትመት የተበላሸ መጽሐፍ፣ የዕቃ ማጓጓዣ ጋሪ፣
- የተለያዩ የፎርክ ሊፍት ጐማዎችና ከመነዳሪዎች፤ የተቆራረጡ ጎልድ ፎይል፣ የፎርክ ሊፍት በነፋስ የሚሠራ ጐማ፣
- የፎርክ ሊፍት ጐማ ፍላፕ፣ ሊዶች፣ አገልግሎት የሰጡ ጐማዎች፣ አሸንዳ፣ አገልግሎት የሰጡ ተሽከርካሪዎች፣
- አ/ት የሰጡ ቶነሮች፣ አት የሰጡ ወንበሮች፣ አ/ት የሰጡ ፕሪንተርና ኮምፒውተር፣ ባለበት ሁኔታ በጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል።
1. ተጫራቾች በጨረታው ለመሳተፍ ሕጋዊና የታደሰ የንግድ ፈቃድ ያላቸውና የዘመኑን ግብር የከፈሉ መሆን አለባቸው፤
2. በጨረታው ለመሳተፍ የሚፈልግ ግለሰብ ወይም ድርጅት ይህ የጨረታ ማስታወቂያ በጋዜጣ ከወጣበት ጊዜ ጀምሮ ለተከታታይ 10 ቀን ድረስ በዋናው ቅጥር ግቢ በሚገኘው የማርኬቲንግ ሽያጭ ዳይሬክቶሬት ቢሮ ድረስ በመምጣት የጨረታ ሠነዱን የማይመለስ ብር 300 በመክፈል መግዛትና ንብረቶቹንም ማየት ይቻላል።
3. ተጫራቾች በጨረታው ለመሳተፍ የተጠየቀውን የጨረታ ማስከበሪያ ማስያዝ ይኖርባቸዋል።
4. ተጫራቾች ንብረቶቹን የሚገዛበትን ዋጋ በሰም በታሸገ ፖስታ ለዚሁ በተዘጋጀው ሣጥን ውስጥ መክተት ይኖርባቸዋል፤ ጨረታው በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ በ11ኛው ቀን ከጠዋቱ በ4:00 ሰዓት ተዘግቶ በዚያኑ ቀን በ4:30 ሰዓት ተጫራቾች ወይም ሕጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ጨረታው ይከፈታል።
5. ድርጅቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን ሙሉ በሙሉ ወይም በከፊል የመሠረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።
ብርሃንና ሠላም ማተሚያ ድርጅት
Tender details
- Deadline: 2026-07-15
- Bid closing time: 12:00
- Bid closing (note): ይህ የጨረታ ማስታወቂያ በጋዜጣ ከወጣበት ጊዜ ጀምሮ በ11ኛው ቀን ከጠዋቱ በ4:00
- Bid opening: 2026-07-15 12:00
- Bid opening (note): ይህ የጨረታ ማስታወቂያ በጋዜጣ ከወጣበት ጊዜ ጀምሮ በ11ኛው ቀን ከጠዋቱ በ4:30
- Region: Addis Ababa
- Publishing entity: Berhanena Selam Printing Enterprise
- Buyer address: Addis Ababa, Ethiopia
- Bid document price: 300.00 (ሶስት መቶ ብር)
- Published: Jul 05, 2026
- Posted at: 2026-07-06T07:17:14.000Z
Documents
Categories
Other SalesSales, Disposals and ForeclosureDisposal SaleStationeryOffice Supplies and ServicesChemicals and ReagentsOther MetalsSteel, Metals and AluminiumSteel Raw Materials and ProductsSpare Parts and Car Decoration MaterialsVehicle and Machinery SaleVehicle and Machinery ForeclosureEquipment and AccessoriesElectrical, Electromechanical and ElectronicsComputer and AccessoriesIT and TelecomOffice Machines and AccessoriesOffice FurnitureFurniture and FurnishingHouse FurnitureWood and Wood WorkingBuilding and Finishing MaterialsConstruction and Water WorksMaterialsEducation and TrainingMetal and Metal WorkingMechanicalAmharic2merkatoBerhanena Selam Printing EnterpriseAddis Ababa
Source
2merkato
Always verify against the original notice before bidding.