ይበሉ የመጠጥ ምርቶች ጅምላ ንግድ 41 ካሽሬጅስተር ማሽኖች በጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
Description
የጨረታ ማስታወቂያ
ይበሉ የመጠጥ ምርቶች ጅምላ ንግድ በድርጅቱ ማኔጅመንት እንዲሽጡ የተወሰኑ 41 ካሽሬጅስተር ማሽኖች በጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል።
1. በአዲስ አበባ ከተማ በልደታ ክ/ከተማ ወረዳ 09 ልዩ ቦታው ልደታ ቤተክርስቲያን ፊት ለፊት ዳሽን ባንክ ህንጻ ላይ 6ኛ ፎቅ።
|
NO |
CASH REJ.NO |
MACHINE NAME |
|
1 |
BIB 0266711 |
Haron |
|
2 |
BIB 0286641 |
Haron |
|
3 |
BIB 0177651 |
Haron |
|
4 |
BIB 0178661 |
Haron |
|
5 |
BIB 0187862 |
Haron |
|
6 |
BIB 0187871 |
Haron |
|
7 |
BIB 0178681 |
Haron |
|
8 |
BIB 0150311 |
Haron |
|
9 |
BIB 0339590 |
Haron |
|
10 |
BIB 0286671 |
Haron |
|
11 |
BIB 0337860 |
Haron |
|
12 |
BIB 0286691 |
Haron |
|
13 |
BIB 0337830 |
Haron |
|
14 |
BIB 0150331 |
Haron |
|
15 |
BIB 0338110 |
Haron |
|
16 |
BIB 0266721 |
Haron |
|
17 |
BIB 0178691 |
Haron |
|
18 |
BIB 0187881 |
Haron |
|
19 |
BIB 0150381 |
Haron |
|
20 |
BIB 0150341 |
Haron |
|
21 |
BIB 0150291 |
Haron |
|
22 |
BIB 033788 |
Haron |
|
23 |
BIB 0150371 |
Haron |
|
24 |
MFE 007756 |
Haron |
|
25 |
BIB 0150321 |
Haron |
|
26 |
BIB 0178671 |
Haron |
|
27 |
BIB 0150351 |
Haron |
|
28 |
BIB 0178651 |
Haron |
|
29 |
BIB 0286651 |
Haron |
|
30 |
BIB 0352200 |
Haron |
|
31 |
BIB 0352450 |
Haron |
|
32 |
BIB 0352440 |
Haron |
|
33 |
BIB 0346880 |
Haron |
|
34 |
BIB 0346930 |
Haron |
|
35 |
BIB 0346920 |
Haron |
|
36 |
BIB 0346910 |
Haron |
|
37 |
BIB 0346901 |
Haron |
|
38 |
BIB 0346870 |
Haron |
|
39 |
BIB 0048171 |
Haron |
|
40 |
BIB 0032282 |
Haron |
|
41 |
BIB 0048191 |
Haron |
ከላይ የተዘረዘሩት ድርጅቱ ሲገለገልባቸው የነበሩ ንብረቶች በ መነሻ ዋጋ 40000(አርባ ሺህ ብር) በክፍት ጨረታ አውዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል።
ስለዚህ
1. ተጫራቾች በ 29/10/2018 ዓ.ም እስከ 07/11/2018 ዓም ባሉበት የስራ ቀናት ከስኞ እስከ አርብ ከጠዋቱ 3፡00 እስከ 6፡30 እንዲሁም ከሰዓት 8፡00 እስከ 10፡30 ድረስ ባለው ጊዜ ንብረቶቹ በሚገኙበት በአዲስ አበባ ከተማ በልደታ ክ/ከ ልደታ ቤተክርስቲያን ፊት ለፊት ባለው ዳሽን ባንክ ህንጻ ላይ 6ኛ ፎቅ በመገኘት ማየት ይቻላል።
2. ተጫራቾች የንግድ ድርጅት ከሆነ የዘመኑን ክሊራን ማቅረብ የሚችል ፣ የንግድ ፈቃድ ፣ ቲን (TIN) ያለው መሆን አለበት።
3. ተጫራቾች ለሚገዙት ንብረት የማይመለስ ብር 600 (ስድስት መቶ ብር) የጨረታ ሰነድ ገዝተው በመሙላት በሊማ ኢንተርናሽናል ቢዝነስ ሃላ/የተ/የግ/ማ ስም የተዘጋጀውን ሲፒኦ የመነሻ ዋጋ በጅምላ ለሚገዛ ባለሀብት 5% የጨረታ ማስከበሪያ ሲፒኦ (CPO) ጋር በሰም በታሸገ ኤንቨሎፕ ወደ ተዘጋጀው የጨረታ ሳጥን ማስገባት አለባቸው።
4.የጨረታ ማስከበሪያ ሲፒኦ (CPO) ያላያያዘ እንዲሁም ከመነሻ ዋጋ በታች ወይም የጨረታ ማስከበሪያ ያላቀረበ ተጫራች ወዲያውኑ ከጨረታው ውድቅ ይደረጋል።
5. ጨረታውበ 07/11/ቀን 2018 ዓም ከረፋዱ ልክ 5፡00 ሰዓት ተዘግቶ በዕለቱ ከቀኑ 5፡30 ስዓት ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ወይም ባጋጣሚ ተጫራቹ ካልተገኘ እንደተገኘ ተቆጥሮ ጨረታው ባልተገኘው ተጫራች ላይ ሂደቱ ህጋዊ ይሆናል።
6. በ 07/11/2018 ዓም ከጠዋቱ 3፡00 ጀምሮ ከጨረታው መዝጊያ 1፡00 ስዓት ቀደም ብሎ የዋጋ ማቅረቢያው ሰነድ አይሸጥም ከረፋዱ 5፡00 ጀምሮ የጨረታው ሰነድ መሰብሰቢያ ሳጥን ከተዘጋ በሁዋላ የሚቀርብ የጨረታ ሰነድ ተቀባይነት አይኖረውም።
7. የጨረታ ማስከበሪያ ማስያዣው ጨረታውን ላሸነፈው ተጫራች ከ ዋጋው ጋር ይያዝለታል፡፡ ለተሸናፊው ተመላሽ ይደረጋል።
8. ለሽያጭ የቀረቡት ማሽኖች እስከዛሬ ድረስ ከማንኛውም ዕዳ ነጻ ናቸው፡፡ ዕዳ ቢገኝ በሻጭ የሚሸፈን ይሆናል።
9. ታጫራቾች የሚያቀርቡት ዋጋ የተጨማሪ እሴት ታክስ (VAT) ያካተተ ነው።
10. ድርጅቱ ስለ ንብረቱ አሻሻጥ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።
ማሳሰቢያ፡
ሁሉንም ማሽኖች (Cash Register) ጠቅልሎ ለሚገዛ ቅድሚያ እንሰጣለን።
ለበለጠ መርጃ በስልክ ቁጥር፡
+25111-15-67-90 ወይም
+251 972969696በመደወል መጠየቅ ይቻላል።
ይበሉ የመጠጥ ምርቶች ጅምላ ንግድ
Tender details
- Deadline: 2026-07-14
- Bid closing time: 11:00
- Bid opening: 2026-07-14 11:30
- Region: Addis Ababa
- Publishing entity: ይበሉ የመጠጥ ምርቶች ጅምላ ንግድ
- Bid bond: 5%
- Bid document price: 600.00 (ስድስት መቶ ብር)
- Published: Jul 05, 2026
- Posted at: 2026-07-06T09:04:35.000Z
Documents
Categories
Source
2merkato
Always verify against the original notice before bidding.