የኢትዮጵያ ልማት ባንክ አርባምንጭ ዲስትሪክት የኦክስጂን ማምረቻ ማሽነሪ ከነጀነሬተሩ በሐራጅ መሸጥ ይፈልጋል
Description
የመጀመሪያ ዙር የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ
የኢትዮጵያ ልማት ባንክ አርባምንጭ ዲስትሪክት በሊዝ ፋይናንሲንግ ሞዳሊቲ ሆፕሻይን ትሬዲንግ ለሰጠው የኦክስጂን ማምረቻ ማሽነሪ ከነጀነሬተሩ ተከራዩ የኪራይ ክፍያውን በካፒታል እቃ ዱቤ ግዥና ኪራይ ውል መሠረት ሊከፍል ባለመቻሉ በአዋጅ ቁጥር 103/1990 በተሠጠው ሥልጣን መሠረት በሐራጅ መሸጥ ይፈልጋል።
|
የሚሸጠው ንብረት |
የሐራጅ መነሻ ዋጋ በብር |
የሐራጁ የሚካሄድበት ቀንና ሰዓት |
|||||
|
ተ.ቁ |
የንብረት አይነት |
ብዛት |
ንብረቱ የሚገኝበት ቦታ |
ቀን |
ሰዓት |
ቦታ |
|
|
1 |
Air compressor |
(01) psc |
በደ/ኢ/ክ/መ ሞዞንአርባምንጭ ከተማ |
23,250,000
|
ነሐሴ 11 ቀን 2018 ዓ.ም
|
4:00-6:00
|
በደ/ኢ/ክ/መሞዞን አርባ ምንጭ ከተማ
|
|
2 |
refrigerator dryer |
(01) psc |
|||||
|
3 |
air purification system |
(01) set |
|||||
|
4 |
95% oxygen generator |
(01) psc |
|||||
|
5 |
99% high purity oxygen generator |
(01) psc |
|||||
|
6 |
Oxygen storage tank |
(01) psc |
|||||
|
7 |
buffer tank before oxygen booster |
(01) psc |
|||||
|
8 |
high pressure oxygen booster/air cooling |
psc |
|||||
|
9 |
oxygen control box with touch screen controlling system fixed on 95% oxygen generator Diesel Generator |
(01) set |
|||||
|
10 |
filling station |
(01) psc |
|||||
|
11 |
AESS/auto vent port/system automatically vent the unqualified oxygen/ fixed on 95%oxygen generator |
(01) psc |
|||||
|
12 |
cylinder with cap/accessory for medical use /model 40L/ |
(100 psc |
|||||
|
13 |
Spare parts |
(01) set |
|||||
|
14 |
diesel generator |
(01) set |
|||||
Tender details
- Deadline: 2026-08-17
- Publishing entity: Development Bank of Ethiopia
- Published: Jul 05, 2026
Categories
Source
2merkato
Always verify against the original notice before bidding.