ሄልፒንግ ኢትዮጵያ አቺቭ ሎንጅቪቲ የተባለ የሲቪል ማህበረሰብ በጎ አድራጎት ድርጅት ያገለገለ ተሽከርካሪ በጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Description

የተሸከርካሪ ሽያጭ የጨረታ ማስታወቂያ

ሄልፒንግ ኢትዮጵያ አቺቭ ሎንጅቪቲ የተባለ የሲቪል ማህበረሰብ በጎ አድራጎት ድርጅት ሲሆን

  • ያገለገለ ተሽከርካሪ በጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል።
  1. ተጫራቾች የጨረታ ሠነድና መመሪያ እንዲሁም የጨረታ ዋጋ ማቅረቢያ ቅጽ የማይመለስ ብር 300.00 /ሶስት መቶ ብር/ እየከፈሉ ከተቋሙ በሮ ቁጥር 3 ማስታወቂያው በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ማለትም 28/10/2018 እስከ 4/11/2018 ባሉት ተከታታይ ቀናት ከጠዋቱ 2፡30 ሰዓት ጀምሮ እስከ 11፡00 ሰዓትድረስ መግዛት የሚችሉ ሲሆን ተሸከርካሪውንንም ሰነዱ ከገዙ በሃላ ጀምሮ መመልከት ይችላሉ ጨረታው 6/11/2012 ዓ.ም ከጠዋቱ 4፡00 ተዘግቶ 4፡15 የሚከፈት ይሆናል።
  2. ተጫራቾች የሚገዙትን ጠቅላላ ዋጋ 10 በመቶ (10%) የጨረታ ማስከበሪያ ሄልፒንግ ኢትዮጵያ አቺቭ ሎንጀቪቲ በሚል ስም በባንክ በተረጋገጠ ሲፒኦ (cpo) ማስያዝ አለባቸው አሸናፊዎች ያስያዙት የጨረታ ማስከበሪያ ያሸነፉትን ጠቅላላ ዋጋ ከፍለው ሲመጡ ተመላሽ ይሆናል፤ ለተሸነፉት ተጫራቾች የጨረታ ግምገማ ውጤት በጨረታ አፅዳቂ መፅደቁ ወይም ውድቅ መሆኑ በማስታወቂያ ከተገለጸ በኋላ ሲፒኦ ተመላሽ ይደረጋል።
  3. ተጫራቾች የንብረቶቹን ዝርዝር መረጃ የያዘ የተጫራቾች መመሪያ እና የዋጋ ማቅረቢያ ሰነድ በመግዛት ከሰነዱ ላይ ሙሉ ዝርዝሩን ያገኛሉ።
  4. የጨረታ ሰነዱን በታሸገ ኤንቨሎፕ/ፖስታ/ አዲስ አበባ ከተማ ፕያሳ ሰሜን ሆቴል የትራፊክ መብራት አካባቢ ገባ ብሎ በሚገኘው በድርጅቱ ቢሮ ቁጥር 3 በመገኘት የጨረታ ሳጥን ውስጥ ማስገባት ይኖርባቸዋል፣
  5. ድርጅቱ ለአሻሻጡ የተሻለ መንገድ ካገኘ ጨረታውን በሙሉ ወይም በከፊል የመሠረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።

ለተጨማሪ ማብራሪያ በስልክ ቁጥር 251 912873972 በመደወል መጠየቅ ይችላሉ።


Tender details

  • Deadline: 2026-07-13
  • Bid closing time: 10:00
  • Bid opening: 2026-07-13 10:15
  • Region: Addis Ababa
  • Publishing entity: Helping Ethiopia Achieve Longevity (HEAL)
  • Bid bond: 10%
  • Bid document price: 300.00 ብር
  • Published: Jul 05, 2026
  • Posted at: 2026-07-06T11:27:43.000Z

Categories

Source

2merkato

Always verify against the original notice before bidding.

View original ↗
← Back to all tenders