ሲሣይና ጓደኞቹ አክስዮን ማሕበር ከሐምሌ 01 ቀን 2017 እስከ ሰኔ 30 ቀን 2018 ዓ.ም. ድረስ ያለውንና በቀጣይም በየበጀት ዓመቱ ሂሣቡን የሚመረምሩለት የውጪ ኦዲተሮችን አወዳድሮ ለማስመርመር ይፈልጋል
Description
የውጭ ኦዲት ሥራ ጨረታ ማስታወቂያ
ድርጅታችን ሲሣይና ጓደኞቹ አክስዮን ማሕበር ከሐምሌ 01 ቀን 2017 እስከ ሰኔ 30 ቀን 2018 ዓ.ም. ድረስ ያለውንና በቀጣይም በየበጀት ዓመቱ ሂሣቡን የሚመረምሩለት የውጪ ኦዲተሮችን አወዳድሮ ለማስመርመር ይፈልጋል።
በመሆኑም ፡-
- ተጫራቾች ኦዲት ለማድረግ ከኢትዮጵያ የሂሣብ አያያዝና ኦዲት ቦርድ ፈቃድ የተሰጣቸውና የዘመኑን የታደሰ የምዝገባ ፈቃድ ማስረጃ ማቅረብ የሚችሉ፣
- ተጫራቾች የዘመኑ የታደሰ የንግድ ፈቃድ ያላቸውና የግብር ከፋይነት መለያ ቁጥር (TIN) ማስረጃ ማቅረብ የሚችሉ፣
- ተጫራቾች የዘመኑን ግብር ስመሆናቸው ማስረጃ ማቅረብ የሚችሉ፣
- ተጫራቾች የኦዲት ሥራው የሚመድቯቸው ባለሙያዎች ብዛትና የትምህርት ዝግጅታቸውን የሚገልጽ ማስረጃ ማቅረብ የሚችሉ፣
- ከዚህ በፊት በሂሣብ ኦዲት ምርመራ ከሠሩባቸው ድርጅቶች የሥራ አፈፃጸማቸውን የሚገልጽ ማስረጃ ማቅረብ የሚችሉ፣
- ተጫራቾች የኦዲት ሥራቸውን የሚያጠናቅቁበት የጊዜ ገደብ፣
- ተጫራቾች ስድድሩ ተፈላጊ የሆኑ ማስረጃዎችን በማያያዝ የፋይናንሻልና የቴክኒካል ሠነዶችን ስየብቻ በማዘጋጀትና በሠም በታሸገ ፖስታ ውስጥ በማድረገ፣ ይህ ማስታወቂያ በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት አሥር (10) ተከታታይ የስራ ቀናት ውስጥ፣ በሥራ ቀንና ሠዓት ጥዋት ከ2፡30 እስከ 11፡00 ሠዓት ድረስ ሠነዶቻችሁን አሟልታችሁ ስሰው ሐብትና ንብረት አስተዳር ክፍል እንድታቀርቡ እናስታውቀለን።
- አክስዮን ማሕበሩ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን የመሠረዝ መብቱ በሕግ የተጠበቀ ነው።
- የኦዲቱ ሥራ የሚሠራው በIFRS እስታንዳርድ መሠረት ነው።
- ስለጨረታው ዝርዝር መረጃ ለማግኘት የሚፈልጉ ተጫራቾች በአካል በመገኘት ወይም በስልክ ቁጥሮች 0932295847 እና 0112787979 በመደወል ማግኘት ይችላሉ።
ሲሣይና ጓደኞቹ አክስዮን ማሕበር
Tender details
- Deadline: 2026-07-16
- Bid closing time: 17:00
- Bid closing (note): ይህ ማስታወቂያ በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት አሥር (10) ተከታታይ የስራ ቀናት ውስጥ፣ በሥራ ቀንና ሠዓት ጥዋት ከ2፡30 እስከ 11፡00 ሠዓት
- Bid opening: 2026-07-16 17:00
- Bid opening (note): የጨረታ መክፈቻ ቀንና ሰዓት አልተገለጸም
- Region: Addis Ababa
- Publishing entity: ሲሳይና ጓደኞቹ አክስዮን ማህበር
- Published: Jul 05, 2026
- Posted at: 2026-07-06T11:45:08.000Z
Documents
Categories
Source
2merkato
Always verify against the original notice before bidding.