Vehicle and Machinery Sale
ጥሪት ማይክሮ ፋይናንስ ተቋም አ.ማ. ተሽከርካሪ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
Vehicle and Machinery SaleSales, Disposals and ForeclosureVehicle and Machinery Foreclosure
Addis Ababa
Description
ጥሪት ማይክሮ ፋይናንስ ተቋም አ.ማ
የሐራጅ ማስታወቂያ ቁጥር ጥሪት 01/2018
ጥሪት ማይክሮ ፋይናንስ ተቋም አ.ማ በአዋጅ ቁ.97/90/98/90/1147/11 እና በተሰጠው ስልጣን መሰረት ቀጥሎ የቀረበውን ንብረት በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል።
|
ተ.ቁ |
የተበዳሪው ስም |
የንብረት አስያዥ ስም |
አበዳሪው ቅ/ፍ |
የተሽከርካሪ ሁኔታ |
ንብረቱ የሚገኝበት ቦታ
|
የጨረታ መነሻ ዋጋ
|
ጨረታው የሚከናወንበት ጊዜ |
|||||
|
የተሽከርካሪው ዓይነት |
የሞተር ቁጥር |
የሻንሲ ቁጥር |
የሰሌዳ ቁጥር |
የተመረተበት አመተ ምህረት |
ቀን |
ሰዓት |
||||||
|
1 |
በረከት ወርቁ አለማየሁ |
በረከት ወርቁ አለማየሁ
|
አቃቂ |
ዳማስ |
DA4650* 4400024-11 |
LKDB152374D839587 |
አአ-02-54327
|
2004 |
ሳፋሪ የፌዴራል ፍርድ ቤት ፌት ለፌት 4E ህንጻ ግቢ ውስጥ |
288,064.63
|
ሀምሌ 11 ቀን 2018 ዓ.ም.
|
4:00-5:00
|
|
2 |
አብርሃምጌጡ መኮንን እና ሰለሞን መስፍን |
አብርሃምጌጡ መኮንን |
ሰሚት |
ቪትዝ
|
1SZ-0007837
|
SCP10-3012659
|
አአ-03-B39055
|
2001 |
ሳፋሪ የፌዴራል ፍርድ ቤት ፌት ለፌት 4E ህንጻ ግቢ ውስጥ |
502,354.65
|
ሀምሌ 11 ቀን 2018 ዓ.ም.
|
5:00-6:00
|
ማሳሰቢያ
- ተጫራቾች የጨረታ መነሻ ዋጋ 1/4ኛውን ወይም ሃያ አምስት በመቶ (25%) በባንክ የተረጋገጠ የክፍያ ሰነድ (CPO) በማቅረብ መወዳደር ይችላሉ:: በጨረታ ለተሸነፉ ተጫራቾች ያስያዙት ገንዘብ/ሲፒኦ ወዲያውኑ ተመላሽ ይደረጋል።
- የጨረታው አሸናፊ ቀሪውን ገንዘብ በ15 (አስራ አምስት) ቀናት ውስጥ አጠናቆ መክፈል ይኖርበታል:: ባይከፍል ግን የሐራጁ ውጤት ተሰርዞ ያስያዘው ገንዘብ አይመለስትም።
- ንብረቱ በገዢው ስም አንዲዞር ተቋሙ ለሚመለከተው መንግስታዊ አካል ደብዳቤ ይፅፋል።
- ጨረታ የሚካሄደው ሰሚት ሳፋሪ የፌዴራል የመጀመሪያ ደረጃ ፍርድ ለሚ ኩራ ምድብ ችሎት ፊት ለፊት በሚገኘው 4E ህንጻ ህንጻ 2ኛ ፎቅ ላይ በሚገኘው የተቋሙ ዋና መ/ቤት ላይ በሚገኘው አዳራሽ ውስጥ ነው።
- የስም ማዘዋወሪያ ክፍያና ሌሎች ገዥ አንዲከፍላቸው በህግ የተወሰኑ ታክስና ግብሮችን ገዢው/ የጨረታ አሸናፊው ይከፍላል::
- ተቋሙ የተሻለ አማራጭ ካገኘ በጨረታ አይገደድም።
- ንብረቱን ልማት የሚፈልጉ ተጫራቾች ንብረቱ በሚገኝበት አድራሻ ጨረታው ከሚደረግበት 5 ቀናት በፊት ጀምሮ በስራ ሰአት መጎብኘት ይችላል።
ለበለጠ ማብራሪያ በስ.ቁ 0932948888 ወይም 0937648888 ወይም 0911028554 ደውለው መጠየቅ ይችላሉ።
Tender details
- Deadline: 2026-07-18
- Bid closing time: 12:00
- Bid closing (note): የሐራጁ መዝጊያ ሰዓት የተለያየ ነው
- Bid opening: 2026-07-18 12:00
- Bid opening (note): የሐራጁ መክፈቻ ሰዓት የተለያየ ነው
- Region: Addis Ababa
- Publishing entity: TIRIT MICRO FINANCE INSTITUTION
- Bid bond: 25%
- Published on: Reporter (Jul 05, 2026)
- Posted at: 2026-07-06T12:57:56.000Z