የኢትዮጵያ እስልምና ጉዳዮች ጠቅላይ ም/ቤት ከ2018 ጀምሮ ለ3 ዓመት በኮንትራት የኦዲት ስራ ለማሰራት ይፈልጋል

Description

የኦዲት ሥራ የጨረታ ማስታወቂያ

የኢትዮጵያ እስልምና ጉዳዮች ጠቅላይ ም/ቤት ከ2018 ጀምሮ ለ3 ዓመት በኮንትራት የኦዲት ስራ ለማሰራት ይፈልጋል።

ስለሆነም ከዚህ በታች የተገለፁትን መስፈርት የምታሟሉ

ተጫራቾች፡-

ሰርቲፋይድ ቻርተርድ አካውንታንት የሆነችና ህጋዊ የሙያ ፈቃድ ያለው/ት፣

ህጋዊ የሥራ ፈቃድ ያለው/ት የዘመኑን ግብር የከፈለ/ች ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ 10 የሥራ ቀናት ዉስጥ ፋይናንሻልና ቴክኒካል ፕሮፓዛላችሁን በሰምበታሸገ ኤንቨሎፕ ለኢ/እ/ጉ/ጠ/ም/ቤት ማቅረብ የምትችሉ መሆኑን እናሳውቃለን፡፡

ተቋሙ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ መሆኑን እያሳወቅን፤ ጨረታው የሚከፈተው ሰኔ 30/2018 ከቀኑ 5፡00 መሆኑን እንገልፃለን፡፡

የኢ/እ/ጉ/ጠ/ም/ቤት

አድራሻ፡- ጦር ኃይሎች ሆላንድ ኤምባሲ አጠገብ

ለበለጠ መረጃ:- ስልክ ቁጥር 09 11 10 98 99


Tender details

  • Deadline: 2026-07-16
  • Bid closing time: 17:00
  • Bid closing (note): ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ 10 የሥራ ቀናት ዉስጥ
  • Bid opening: 2026-07-16 17:00
  • Bid opening (note): ሰኔ 30/2018 ከቀኑ 5፡00
  • Region: Addis Ababa
  • Publishing entity: Ethiopian Muslim Affairs General Council
  • Published: Jul 05, 2026
  • Posted at: 2026-07-06T13:48:07.000Z

Categories

Source

2merkato

Always verify against the original notice before bidding.

View original ↗
← Back to all tenders