የግርማዊ ቀዳማዊ ዐፄ ኃይለሥላሴ መታሰቢያ ፋውንዴሽን አንደ አውሮፓውያን አቆጣጠር ከጃንዋሪ 2026 ጀምሮ ሒሳቡን ለሶስት ተከታታይ ዓመታት አንዲመረምርለት የውጭ ኦዲተር አወዳድሮ ለመቅጠር ይፈልጋል
Description
የውጭ ኦዲተር የሒሳብ ምርመራ አገልግሎት ጨረታ
የግርማዊ ቀዳማዊ ዐፄ ኃይለሥላሴ መታሰቢያ ፋውንዴሽን አንደ አውሮፓውያን አቆጣጠር ከጃንዋሪ 2026 ጀምሮ ሒሳቡን ለሶስት ተከታታይ ዓመታት አንዲመረምርለት የውጭ ኦዲተር አወዳድሮ ለመቅጠር ስለሚፈልግ የሚከተሉትን መስፈርቶች የምታሟሉ ኦዲተሮች ለመመዳደር ትችላላችሁ።
1. የተመሰከረለት (UK,ETH) ሒሳብ አዋቂና የተፈቀደለት ኦዲተር ምስክር ወረቀት ያለው፣
2. ዓለም አቀፍ የፋይናንስ ሪፖርቲንግ ሲስተም (FRS) ሰርተፍኬት ያለው
3. የቫት ምዝገባ ቁጥር ሰርተፍኬት ማቀረብ የሚችል፣
4. ቢያንስ ከሁለት ዓመት በላይ የበጎ አድራጎት ማህበራትን ሂሳብ መመርመሩን የሚያስረዳ መረጃ ያለውና የኦዲተር ስራውን በአስራ አምስት ቀናት ውስጥ የሒሳብ ምርመራውን ማከናወን የሚችል።
ከላይ የተዘረዘሩትን መስፈርቶች የምትሟሉ የኦዲት ድርጅቶች ስራውን የምትሰሩበትን ቴክኒክና የአገልግሎት ክፍያቸሁን የሚገልፅ ሰነዶች የካ ክፍለ ከተማ ወረዳ 08 የቤት ቁጥር 706 በሚገኘው የፋውንዴሽኑ ፅ/ቤት ማስገባት ትችላላችሁ።
ምዝገባው የሚቆየው ይህ ማስታወቂያ ከመጣበት ቀን ጀምሮ ለአስራ አምስት ተከታታይ ቀናት ብቻ ይሆናል።
የግርማዊ ቀዳማዊ ዐፄ ኃይለ ሥላሴ መታሰቢያ ፋውንዴሽን
Tender details
- Deadline: 2026-07-20
- Bid closing time: 17:00
- Bid closing (note): ይህ ማስታወቂያ ከመጣበት ቀን ጀምሮ ለአስራ አምስት ተከታታይ ቀናት
- Bid opening: 2026-07-20 17:00
- Bid opening (note): የጨረታው መክፈቻ ቀን እና ሰዓት አልተገለጸም
- Region: Addis Ababa
- Publishing entity: King Haileselassie Memorial Association
- Published: Jul 06, 2026
- Posted at: 2026-07-07T06:32:21.000Z
Documents
Categories
Source
2merkato
Always verify against the original notice before bidding.