የምዕራብ ጎጃም ዞን ከፍተኛ ፍ/ቤት የተለያዩ ዕቃዎች የሐራጅ ጨረታ ማስታወቂያ አውጥቷል
Description
የሐራጅ ጨረታ ማስታወቂያ
በአፈ/ከሳሽ ፀደይ ባንክ ደጅ አዝማች ሀይለየሱስ ፍላቴ ቅርንጫፍ እና በአፈ/ተከሳሽ ህብረት ቴክኖሎጅ ኮሌጅ መካከል ስላለው የአፈጻጸም ክስ ክርክር ጉዳይ የአፈጻጸም ተከሳሽ ንብረት የሆኑትን በደምበጫ ከተማ ቀበሌ 01 የሚገኘው 108 (አንድ መቶ ስምንት ብር) የአንድ ሰው መቀመጫ ወንበር የአንዱ ዋጋ ብር 1,975 (አንድ ሽህ ዘጠኝ መቶ ሰባ አምስት ብር)፣ 8 (ስምንት) ባለ 2 በ60 ሳንቲ ሜትር ጠረጴዛ) የአንዱ ዋጋ ብር 4,800 (አራት ሽህ ስምንት መቶ ብር)፣ 28 (ሃያ ስምንት) ባለ 1.2 በ60 ሳንቲ ሜትር ጠረጴዛ የአንዱ ዋጋ ብር 2,800 (ሁለት ሽህ ስምንት መቶ ብር)፣ 4 (አራት) ባለእንድ ተከፋች ቁምሳጥን የአንዱ ዋጋ ብር 7,300 (ሰባት ሽህ ሶስት መቶ ብር)፣ 3 (ሶስት) የብረት ጠረጴዛ የአንዱ ዋጋ ብር 1,800 (አንድ ሽህ ስምንት መቶ ብር)፣ 2 (ሁለት) አጭር ሸልፍ የአንዱ ዋጋ ብር 4,800 (አራት ሽህ ስምንት መቶ ብር)፣ 2 (ሁለት) ረጅም ሸልፍ የአንዱ ዋጋ ብር 5,446 (አምስት ሽህ አራት መቶ አርባ ስደስስት፣ 1 (አንድ) የእስፖንጅ ወንበር ግምት ብር 3,250 (ሶስት ሽህ ሁለት መቶ ሃምሳ)፣ 5 (አምስት) ትልቅ ቦርድ የአንዱ ዋጋ ብር 5,000 ( አምስት ሽህ ብር)፣ 1 (አንድ) የተሽከርካሪ ወንበር ግምት ብር 1,000 (አንድ ሽህ ብር)፣ 5 (አምስት) የጎማ ወንበር ጠቅላላ ዋጋ ብር 1,500 (አንድ ሽህ አምስት መቶ ብር)፣ 16 (አስራ ስድስት) DELL755 ዴስክ ቶፕ ኮምፒዮተር የአንዱ ዋጋ ብር 3,000 (ሶስት ሽህ ብር) ፣ 11(አስራ አንድ) ዲባይደረር የአንዱ ዋጋ ብር 400 (አራት መቶ ብር)፣ እና 1 (አንድ) የማይሰረራ ቶሽባ ላፕቶብ ግምቱ ብር 5,000 (አምስት ሽህ ብር) የሆኑትን የአፈጻጸም ንብረቶች ከፍተኛ ዋጋ ላቀረበ ተጫራች በጨረታ ይሸጣሉ፡፡
ስለዚህ ጨረታው ሐምሌ 15/2018 ከጠዋቱ 2፡30 እስከ 6፡30 መሆንን እያሳወቅን በተጠቀሰው ቀንና ሰዓት ንብረቱ በሚገኝበት በተከሳሽ ተቋም በመገኘት መጫረት የምትችሉ መሆኑን እየገለጽን አሸናፊው ጨረታውን ያሸነፈበትን ዋጋ ከተቻለ ሙሉውን ካልተቻለ ደግሞ 1/4ኛው ወዲያውኑ የሚያስይዝ መሆኑን እና ቀሪ ገንዘቡን ሐምሌ 16/2018 ዓ.ም ለሆነው ቀጠሮ በ4፡15 የምእራብ ጎጃም ዞን ከፍተኛ ፍ/ቤት በቸሎት ይዞ በመቅብ መክፍል አለበት፡፡
የምዕራብ ጎጃም ዞን ከፍተኛ ፍ/ቤት
Tender details
- Deadline: 2026-07-22
- Bid closing time: 12:30
- Bid opening: 2026-07-22 12:30
- Region: Amhara
- Publishing entity: West Gojam Zone Higher Court
- Published: Jul 06, 2026
- Posted at: 2026-07-07T08:11:02.000Z
Documents
Categories
Source
2merkato
Always verify against the original notice before bidding.