ሬዲ ቱ ለርን ኃላ.የተ.የግል ማህበር ልዩ ፍላጎት ያላቸውን ልጆች በማስተማር እና አስፈላጊውን ቴራፒ በመስጠት ላይ የሚገኝ ት/ቤት ሲሆን የ2018 ዓ.ም በጀት ዓመት ሒሳብ ብቃት ባላቸው ኦዲተሮች በጨረታ አወዳድሮ በመምረጥ ማስመርመር ይፈልጋል

Description

የሒሳብ ኦዲት (ምርመራ) አገልግሎት የጨረታ ማስታወቂያ

ሬዲ ቱ ለርን ኃላ.የተ.የግል ማህበር ልዩ ፍላጎት ያላቸውን ልጆች በማስተማር እና አስፈላጊውን ቴራፒ በመስጠት ላይ የሚገኝ ት/ቤት ሲሆን የ2018 ዓ.ም በጀት ዓመት ሒሳብ ብቃት ባላቸው ኦዲተሮች በጨረታ አወዳድሮ በመምረጥ ማስመርመር ይፈልጋል።

በጨረታው ለመሳተፍ የሚፈልጉ የኦዲት አገልግሎት ሰጪ ድርጅቶች የሚከተሉትን መስፈርቶች ማሟላት ይጠበቅባቸዋል::

1. በኢትዮጵያ ሒሳብ አያያዝና ኦዲት ቦርድ መስሪያ ቤት የተመዘገቡና የታደሰ የኦዲት ሥራ ፈቃድ ያላቸው፣

2. የንግድ ሥራ ፈቃድ ያላቸውና የዘመኑን ግብር የከፈሉ፣

3. የተጨማሪ እሴት ታክስ ተመዝጋቢ የሆኑ፣

4. የቴክኒካልና የፋይናንሻል ጨረታ መወዳደሪያ ሰነዶቻቸውን በተናጠል በሰም በታሸገ ኤንቨሎፕ ይህ ማስታወቂያ በጋዜጣ ታትሞ ከወጣበት ቀን ጀምሮ በተከታታይ ሰባት ቀናት ውስጥ በድርጅቱ ዋና መሥሪያ ቤት ሰሚት ፍርድ ቤት (ፍሬሽ ኮርነር) ሶስተኛ ፎቅ ቢሮ ቁጥር 56 ማስገባት ይኖርባቸዋል።

5. ድርጅቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ በሙሉ የመሠረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።

የጨረታው አሸናፊ ከድርጅቱ ጋር ለሶስት ዓመታት የሚቆይ የሥራ ውል ስምምነት ይፈራረማል።

ለተጨማሪ መረጃ ስልክ ቁጥር፡- 09 65 40 90 12 / 09 41 67 32 34

ሬዲ ቱ ለርን ኃላ/የተ/የግል/ማህበር


Tender details

  • Deadline: 2026-07-13
  • Bid closing time: 17:00
  • Bid closing (note): ይህ ማስታወቂያ በጋዜጣ ታትሞ ከወጣበት ቀን ጀምሮ በተከታታይ ሰባት ቀናት
  • Bid opening: 2026-07-13 17:00
  • Bid opening (note): የጨረታው መክፈቻ ቀንና ሰዓት አልተገለፀም
  • Region: Addis Ababa
  • Publishing entity: Ready To Learn PLC
  • Buyer TIN: 0065216391
  • Published: Jul 07, 2026
  • Posted at: 2026-07-07T08:31:38.000Z

Categories

Source

2merkato

Always verify against the original notice before bidding.

View original ↗
← Back to all tenders