ጅማ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት TOYOTA LAND CRUISER መኪና በሐራጅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
Description
ለሁለተኛ ጊዜ የወጣ የሐራጅ ጨረታ
ማስታወቂያ
ጅማ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት በህገ-ወጥ መንገድ ሲንቀሳቀሱ ተይዘው በጉምሩክ ቁጥጥር ስር የዋለ እንዲሁም የተተውና የተወረሰ ሆኖ በጅማ ጉ/ቅ/ጽ/ቤት ግቢ ውስጥ የሚገኝ TOYOTA LAND CRUISER መኪና ሐምሌ 06/2018 ዓ.ም ከጠዋቱ 4:00 ሰዓት ላይ በጅማ ጉ/ቅ/ጽ/ቤት ላይ በሐራጅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል፤
በመሆኑም -
1. በቅርንጫፍ ጽ/ቤታችን በጨረታ የቀረበው TOYOTA LAND CRUISER መኪና ላይ ለመወዳደር የሚፈልግ ማንኛውም ተጫራች የመኪናው አስመጪ ወይም ባለቤት ከሆነ ሰው ውጭ ማንኛውም ዕድሜው ከ18 ዓመት በላይ ኢትዮጵያዊ የሆነ የታደሰ መታወቂያ ካርድ ያለው ሰው ይህ ማስታወቂያው ከወጣበት ቀን ጀምሮ እስከ 05/11/2018 ዓ.ም ድረስ የማይመለስ 100 /አንደ መቶ ብር/ በመክፈል ከጅማ ጉ/ቅ/ጽ/ቤት እና ከሆሌ ጉ/መቆ/ጣቢያ የጨረታ ሠነድ በመግዛት እና የጨረታ ማስከበሪያ(C.PO) 300,000 ብር በጅማ ጉ/ቅ/ጽ/ቤት ስም በባንክ በማስያዝ ወደ ጅማ ጉ/ቅ/ጽ/ቤት በአካል በመቅረብ መመዝገብ ይኖርባችኋል።
|
ተ.ቁ
|
የቅ/ጽ/ቤቱ ስም |
የጨረታው አይነት
|
የንብረት መመልከቻ ቀን ማስታወቂያ ከወጣበት ከቀን |
የጨረታ የሚጀመርበት ቀን |
|
1 |
ጅማ ጉ/ቅ/ጽ/ቤት
|
የሐራጅ ጨረታ
|
01/11/2018 እስከ 05/11/2018 ዓ.ም
|
ሐምሌ/06/2018 ከጠዋቱ 4:00 ሰዓት ላይ በጅማ ጉ/ቅ/ጽ/ቤት ላይ ይጀመራል |
ለበለጠ መረጃ በስልክ ቁጥር 047-211 6287/ 047-211-2997 ደውለው መጠየቅ ይችላሉ።
የጅማ ጉ/ቅ/ጽ/ቤት
Tender details
- Deadline: 2026-07-13
- Publishing entity: ጅማ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት
- Bid bond: 300,000 ብር
- Bid document price: 100 (አንድ መቶ ብር)
- Published: Jul 08, 2026
Categories
Source
2merkato
Always verify against the original notice before bidding.