ገበያ ዴቨሎፐርስ ያገለገሉ የቢሮ ዕቃዎችን ባሉበት ሁኔታ በጨረታ ለመሸጥ ይፈልጋል

Description

ያገለገሉ የቢሮ ዕቃዎች የሽያጭ ጨረታ

ማስታወቂያ

ተቋማችን በሥራ ላይ ሲጠቀምባቸው የነበሩ ያገለገሉ የቢሮ ዕቃዎችን ባሉበት ሁኔታ ጨረታ ለመሸጥ ይፈልጋል።

የጨረታ ጊዜ፦ ከሐምሌ 1 ቀን 2018 ዓ.ም. (July 8, 2026) እስከ ሐምሌ 15 ቀን 2018 ዓ.ም. (July 22, 2026) በሥራ ሰዓት።

የጨረታ መመሪያዎች

የሚሸጡትን የቢሮ ዕቃዎች ዝርዝር፣ ፎቶዎች እና ተያያዥ መረጃዎች ለማግኘት፦

በስልክ፦

  •  +251 11 615 6969
  • +251 90 280 2282

ዕቃዎቹን በቦታው በመገኘት ለመመልከት የቦታ አድራሻ እና የጉብኝት ቀጠሮ ለማግኘት እባክዎ በተጠቀሰው ስልክ ቁጥር ያነጋግሩ።

  • የተሞላ የዋጋ ማቅረቢያ ቅጽ እስከ ሐምሌ 17 ቀን 2018 ዓ.ም. (July 24, 2026) የሥራ ሰዓት ማብቂያ ድረስ ብቻ መቅረብ አለበት።
  • ማንኛውም ተጫራች በሙሉም ሆነ በከፊል በሚፈልጋቸው ዕቃዎች ላይ የጨረታ ዋጋ ማቅረብ ይችላል።
  • የጨረታው አሸናፊ ከውጤቱ ከተገለጸ በኋላ በተገለጸው ጊዜ ውስጥ ሙሉ ክፍያ በመፈጸም ንብረቶቹን መረከብ ይኖርበታል።
  • በአሸናፊው የቀረበው ዋጋ ላይ በህግ መሰረት የሚፈፀም ታክስ ካለ በተጨማሪ ይከፈላል።
  • ሻጩ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በሙሉም ሆነ በከፊል የመሰረዝ መብቱ በህግ የተጠበቀ ነው።

Tender details

  • Deadline: 2026-07-22
  • Bid closing time: 17:00
  • Bid opening: 2026-07-22 17:00
  • Bid opening (note): የጨረታ መክፈቻ ቀንና ሰዓት አልተገለጸም
  • Region: Addis Ababa
  • Publishing entity: ገበያ ዴቨሎፐርስ
  • Published: Jul 08, 2026
  • Posted at: 2026-07-08T09:31:42.000Z

Categories

Source

2merkato

Always verify against the original notice before bidding.

View original ↗
← Back to all tenders