የኢትዮጵያ ቃለ ሕይወት ቤተክርስቲያን ሰብአዊ ድጋፍና ልማት ኮሚሽን ሶላር ፓኔል(Solar panel with All accessories) ግዥ በግልጽ በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

Description

ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ

የአትዮጵያ ቃለ ህይወት ቤተክርስቲያን ሰብአዊ ድጋፍና ልማት ኮሚሽን ከዚህ በታች የተገለጹትን ሶላር ፓኔል(Solar panel with All accessories) ግዥ በግልጽ በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል።

  • የሶላር ፓኔል(Solar panel with All accessories) ግዥ

No.

የእቃዉ ዝርዝር Description

መለኪያ

Unit

ብዛት

Quantity

ቦታ

location

1

Supply of Solar Panel 715W monocrystalline solar module (or 605W best brand, with total panels not exceeding 15 additional units)

pcs

 

15

In Oromia region east harrerge zone midega tola wored

 

2

Solar panel structure made of 2.5" GI pipe stand, 40x40x3mm angle iron  frame, and 1.5" GI pipe support. Minimum height 1.5m

LS

1

In Oromia region east harrerge zone midega tola woreda.

3

DC Cable 6mm²

meter

100

In Oromia region east harrerge zone midega tola woreda

4

DC Breaker (Original brand)

Pcs

2

In Oromia region east harrerge zone midega tola woreda

5

Grundfos Inverter 37KW, max input 100A, 800-1000 DCV

Pcs

 

1

In Oromia region east harrerge zone midega tola woreda

6

Original Accessories/combination box, 8 strings, 100-125A capacity

set

1

In Oromia region east harrerge zone midega tola woreda

7

Transportation Cost

Ls

1

In Oromia region east harrerge zone midega tola woreda

8

Installation Cost

 Ls

1

In Oromia region east harrerge zone midega tola woreda

ስለሆነም በጨረታው ለመሳተፍ የምትፈልጉና ቀጥሎ የተገለጸውን መስፈርቶች የምታሟሉ አቅራቢዎች ለመወዳደር የምትችሉ መሆኑን እንገልጻለን ።

  1. በዘርፉ የታደሰ ንግድ ፈቃድ
  2. የተጨማሪ እሴት ታክስ የምስክር ወረቀት
  3. የግብር ከፋይ የምዝገባ ሰርተፊኬት
  4. የታክስ ክሊራንስ ሰርተፊኬት
  5. ተጫራቾች የጨረታ ሰነድና መመሪያ የማይመለስ ብር 400 /አራት መቶ ብር/ እየከፈሉ ከልማት ኮሚሽኑ ዋና ጽ/ቤት ቢሮ ቁጥር 102 መግዛት ይችላሉ።
  6. ተጫራቾች ይህ ማስታወቂያ በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት አምስት ተከታታይ ቀናት ዘወትር በስራ ሰዓት ለሚወዳደርሩባቸው ሶላር ፓኔል(Solar panel with All accessories) ግዥ ለእያንዳንዱ ከቫት በፊት እና ከቫት ጋር ያለውን ዋጋ በማስቀመጥ ቴክኒካልና ፋይናሽያል የጨረታ ሰነዳቸውን በታሸገ ኤንቬሎፕ ለመስሪያ ቤቱ የኦፕሬሽን ክፍል ቢሮ ቁጥር 102 ማስገባት።
  7. ጨረታው ይህ ማስታወቂያ በጋዜጣ ከወጣበት በስድስተኛዉ ቀን ከጧት 4፡30 ሰዓት ተዘግቶ ከጧት 5፡00 ሰዓት ተጫራቾች ወይም ወኪሎቻቸው በተገኙበት ይከፈታል።
  8. ጨረታው ያበቃበት ቀን የስራ ቀን ካልሆነ በሚቀጥለው የሰራ ቀን ከጧት 5፡00 ሰዓት ላይ ይከፈታል።
  9. መስረያ ቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን ሙሉ በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።

አድራሻ

የኢትዮጵያ ቃል ሕይወት ቤተክርስቲያን ሰብአዊ ድጋፍና ልማት ኮሚሽን

ሜክሲኮ/ ከአፍሪካ ህብረት ፊት ለፊት

ስልክ ፡-011 553 9983/ 09 84 79 81 65/

የኢትዮጵያ ቃለ ሕይወት ቤተክርስቲያን ሰብአዊ ድጋፍና ልማት ኮሚሽን 


Tender details

  • Deadline: 2026-07-14
  • Bid closing time: 10:30
  • Bid closing (note): ይህ ማስታወቂያ በጋዜጣ ከወጣበት በስድስተኛዉ ቀን ከጧት 4፡30 ሰዓት
  • Bid opening: 2026-07-14 11:00
  • Bid opening (note): ይህ ማስታወቂያ በጋዜጣ ከወጣበት በስድስተኛዉ ቀን ከጧት 5፡00 ሰዓት
  • Region: Addis Ababa
  • Publishing entity: Ethiopian Kale Hiwot Church Development Commission
  • Buyer address: ሜክሲኮ ከአፍሪካ ህብረት ፊት ለፊት
  • Bid document price: 400.00 ብር
  • Published: Jul 09, 2026
  • Posted at: 2026-07-09T08:24:52.000Z

Categories

Source

2merkato

Always verify against the original notice before bidding.

View original ↗
← Back to all tenders