ሚህ ለወጣቶች የበጎ አድራጎት ማህበር እ.ኤ.አ ከሐምሌ 1, 2025 - ሰኔ 30, 2026 ያለውን ገቢ እና ወጪ በውጭ ኦዲተር ማስመርመር (ኦዲት ማስደረግ) ይፈልጋል
Description
የኦዲት አገልግሎት ማስታወቂያ
(Vacancy for Audit Service)
ሚህ ለወጣቶች የበጎ አድራት ማህበር በሲቪል ማህበረሰብ ድርጅቶች ባለስልጣን እውቅናተሰጥቶት የሚሰራ ሀገር በቀል ድርጅት ነው፡፡ በሌላ በኩልም ድርጅቱ እ.ኤ.አ ከሐምሌ 1, 2025 - ሰኔ 30, 2026 ያለውን ገቢ እና ወጪ በውጭ ኦዲተር ማስመርመር (ኦዲት ማስደረግ) ይፈልጋል። በመሆኑም እውቅናና የታደሰ ፈቃድ ያላችሁ የኦዲት ተቋማት የፋይናንስ እና የቴክኒክ ፕሮፖዛል ይህ ማስታወቂያ በጋዜጣው ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 7 የስራ ቀናት ማስገባት የሚችሉ መሆኑን እንገልፃለን።
ኢ-ሜይል፡ mihlewetatoch@gmail.com
ስልክ ቁጥር፡ +251-930-621136(+251-912-771659)
ሚህ ለወጣቶች የበጎ አድራት ማህበር
Tender details
- Deadline: 2026-07-17
- Bid closing time: 17:00
- Bid closing (note): ይህ ማስታወቂያ በጋዜጣው ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 7 የስራ ቀናት
- Bid opening: 2026-07-17 17:00
- Bid opening (note): የጨረታ መክፈቻ ቀንና ሰዓት አልተገለጸም
- Region: Addis Ababa
- Publishing entity: ሚህ ለወጣቶች የበጎ አድራት ማህበር
- Published: Jul 10, 2026
- Posted at: 2026-07-10T07:28:16.000Z
Documents
Categories
Source
2merkato
Always verify against the original notice before bidding.