ኢትዮ ቴሌኮም የተለያዩ የእስትራቴጂ ፕላኒንግ እና ፕሮግራም ማኔጅማንት ሥልጠናዎችን ለማቅረብ ብቁ የሆኑ ተጫራቾችን በአለም አቀፍ ግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

★ Featured

Description

የጨረታ ማስታወቂያ 

ኢትዮ ቴሌኮም የተለያዩ የእሰትራቴጂ ፕላኒኒግ እና ፕሮግራም ማኔጅማንት ሥልጣናዎችን (Developing a Competitive and Sustainable TechCo Strategy (Advanced level), Modern Business Model Frameworks and approaches (Advanced) and Enterprise Project Management Maturity Modeling and Evaluation training(proficient)) ለማቅረብ ብቁ የሆኑ ተጫረቾችን በአለም አቀፍ ግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡ ስለዚህ በጨረታው (ጨረታ ቁጥር 4286031) ለመሳተፍ ፍላጎት ያላቸው ድርጅቶች የጨረታ ሰነዱን የማይመለስ ሁለት መቶ(200) ብር በቴሌ ብር በመክፈል ከታች በተገለፁት ድህረ ገፆች ላይ ማግኘት ይችላሉ፡፡

  • የጨረታ ሰነድ ለመግዛት: www.afrotender.com, www.extratenders.com.et እና www.2merkato.com
  • በ ኢትዮ ቴሌኮም አቅራቢዎች ዝርዝር ላይ ለመመዝገብ: “ https://erp.ethiotelecom.et/OA_HTML/jsp/pos/suppreg/SupplierRegister.jsp?ouid=0EED8A04B857259C ”.
  • ለማንኛውም ተጨማሪ መረጃ: https://www.ethiotelecom.et/tender/, www.afrotender.com , www.extratenders.com እና www.2merkato.com  

ጨረታው ከ ሀምሌ 13፣ ቀን 2018 ጀምሮ እስከ ነሃሴ 04 ቀን 2018 ዓ.ም ድረስ ክፍት ሆኖ ይቆያል፡፡ ማንኛውም ተጫራች እስከ ነሃሴ 04 ቀን 2018 ዓ.ም ከቀኑ 11:30 ሰዓት ድረስ የጨረታ መወዳደሪያ ሰነዱን በኢትዮ ቴሌኮም ዋናው መ/ቤት ቢሮ ቁጥር 208 ማስገባት ይኖርበታል፡፡ የጨረታው ፍላጎቱ ያላቸው ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ነሃሴ 05 ቀን 2018 ዓ.ም. ከጠዋቱ 4፡00 ሰአት በዋናው መስሪያ ቤት ቢሮ ቁጥር 204 ይከፈታል፡፡

ማስታወሻ ፡-

  • ኢትዮ ቴሌኮም የተሻለ መንገድ ካገኘ ጨረታውን በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡
  • ጨረታውን በ ከፊል መወዳደር ይቻላል፡፡

ኢትዮ ቴሌኮም


Tender details

  • Deadline: 2026-08-10
  • Bid closing time: 17:30
  • Bid opening: 2026-08-11 10:00
  • Region: Addis Ababa
  • Publishing entity: Ethio Telecom
  • Buyer TIN: 0036917337
  • Buyer address: addis ababa
  • Bid bond: 150,000.00 ብር
  • Bid document price: 200.00 ብር
  • Published: Jul 10, 2026
  • Posted at: 2026-07-10T13:57:23.000Z
  • Buyer website: https://www.ethiotelecom.et

Categories

Source

2merkato

Always verify against the original notice before bidding.

View original ↗
← Back to all tenders