የቤቴል ኦርፋኔጅ ሴንተር ኦዲተር በጨረታ አወዳድሮ መቅጠር ይፈልጋል
Description
የውጭ ኦዲተሮች አገልግሎት የጨረታ ማስታወቂያ
የቤቴል ኦርፋኔጅ ሴንተር የ2017፣ የ2018 እና የ2019 ሂሳብ በGAAP የተዘጋጀውን conversion መርምሮ የሚያረጋግጥ ኦዲተር በጨረታ አወዳድሮ መቅጠር ይፈልጋል።
በመሆኑም ተጫራቾች፡-
1. በዘርፉ የታደሰ የንግድ ፈቃድ፣ የንግድ ምዝገባ ሰርተፍኬት፣ የቲን ሰርተፊኬት ማቅረብ የሚችል።
2. ተጫራቾች ለዚህ ግዥ የተዘጋጀውን ሰነድ ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ጊዜ አንስቶ ባሉት በ5 ተከታታይ ቀናት ውስጥ ከድርጅታችን ግዥ ክፍል ቀርበው በነፃ መወሰድ ይችላሉ።
3. ተጫራቾች የጨረታ ሰነዱን አንድ ኦርጅናል እና ሁለት ኮፒ በታሸገ ኤንቨሎፕ በማድረግ ይህ ማስታወቂያ በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ከወጣበት ቀን አንስቶ ባሉት በ10 ተከታታይ ቀናት ውስጥ በድርጅታችን ግዥ ክፍል ለጨረታው በተዘጋጀው ሳጥን ውስጥ ማስገባት ይኖርባቸዋል።
4. ጨረታው ይህ ማስታወቂያ በጋዜጣ ከወጣበት ቀን አንስቶ ለተከታታይ 10 ቀናት በ11ኛ ቀን በ8፡30 ላይ ታሽጎ ወዲያው 9፡00 የሚከፈት ይሆናል።
5. አድራሻችን ቤቴል ኦርፋኔጅ ሴንተር ሰበታ አዋሳ ስልክ ቁጥር 0911025425 ወይም 0938808669 መደወል ይቻላል።
የቤቴል ኦርፋኔጅ ሴንተር
Tender details
- Deadline: 2026-07-22
- Bid closing time: 14:30
- Bid closing (note): ይህ ማስታወቂያ በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ከወጣበት ቀን አንስቶ በ11ኛ ቀን በ8፡30
- Bid opening: 2026-07-22 15:00
- Bid opening (note): ይህ ማስታወቂያ በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ከወጣበት ቀን አንስቶ በ11ኛ ቀን በ9፡00
- Region: Addis Ababa
- Publishing entity: Bethel Orphanage Centre
- Published: Jul 12, 2026
- Posted at: 2026-07-13T07:02:29.000Z
Documents
Categories
Source
2merkato
Always verify against the original notice before bidding.