Vehicle and Machinery Sale

በአብክመ ጠቅላይ ፍ/ቤት በደ/ጎን/አስ/ዞን ከፍተኛ ፍ/ቤት ተሽከርካሪ /መኪና/ መሸጥ ይፈልጋል

Description

የአፈ/ከሳሽ..... እነ ፍስሃ መብሬ

የአፈ/ተከሳሽ ......ሳምሶን ቸርነት መንገድ ስራ ድርጅት

መካከል ስለአለው የአፈፃፀም ክርክር ጉዳይ የሰሌዳ ቁጥር ኢት 03-A16331 የሞተር ቁጥር WD61569210707015607 የሻንሲ ቁጥር LZZ5ELNB5MA 907328 የሆነውንና በአፈ/ተከሳሽ ስም የተመዘገበውን ተሽከርካሪ /መኪና/ በጨረታ ፍርድ ቤቱ ሊሸጥ ስለሆነ መነሻ ዋጋውን 615714404 /ስድስት ሚሊየን አንድ መቶ አምሳ ሰባት ሺህ አንድ መቶ አርባ አራት ብር ከዐ4 ሳንቲም/ መነሻ እንዲሁም ጨረታው  የሚከናወነው ሐምሌ 10 ቀን 2018 ዓ.ም በክምር ድንጋይ ወረዳ ዘበራ ከሚገኘው ሳምሶን ቸርነት የመንገድ ስራ ድርጅት መኪናው ባለበት ሲሆን የጨረታ አሸናፊው የአሸነፈበትን 1/4 ወዲያውኑ በመ/ቤቱ አካውንት ገቢ ያደርጋል ገቢ አድርጎ ደረሰኝ ይዞ ለቀጠሮ ለሃምሌ 13/2018 ዓ.ም ደ/ጎ/ዞ/ከፍ/ፍ/ቤት እንዲቀርብ ሲል ፍ/ቤቱ አዟል።

በአብክመ ጠቅላይ ፍ/ቤት

በደ/ጎን/አስ/ዞን ከፍተኛ ፍ/ቤት


Tender details

  • Deadline: 2026-07-17
  • Bid closing time: 17:00
  • Bid closing (note): ሐምሌ 10 ቀን 2018 ዓ.ም
  • Bid opening: 2026-07-17 17:00
  • Bid opening (note): ሐምሌ 10 ቀን 2018 ዓ.ም
  • Region: Amhara
  • Publishing entity: South Gondar Administration Zone Higher Court
  • Published on: Addis Zemen (Jul 12, 2026)
  • Posted at: 2026-07-13T07:28:31.000Z
← Back to all tenders