አዋሽ ባንከ አ.ማ. በጽሕፈት ሥራ ላይ ላልተሰማሩ የባንኩ ሠራተኞች የደንብ ልብስ ማሰፋት ይፈልጋል
Description
የጨረታ ማስታወቂያ
የጨረታ ቁጥር፡ RE-AB/002/2026-27
1. አዋሽ ባንከ አ.ማ በጽሕፈት ሥራ ላይ ላልተሰማሩ የባንኩ ሠራተኞች የደንብ ልብስ ማሰፋት ይፈልጋል።
2. በዚሁ መሠረት በጨረታው መሳተፍ የሚፈልጉ በመስኩ የታደሰ ንግድ ፍቃድ ያላቸው፣ በተጨማሪ እሴት ታክስ (VAT) የተመዘገቡ መሆናቸውን የሚያረጋግጥ ማስረጃ ማቅረብ የሚችሉ እና የመንግስት ግብር ከፍለው ያጠናቀቁ መሆን አለባቸው።
|
ተ.ቁ |
መግለጫ |
መለኪያ |
ብዛት |
ምርመራ |
|
1 |
የሴት ኮትና ሱሪ ሙሉ ልብስ ስፌት በሙሉ ገበር |
ሙሉ ልብስ
|
326 |
የገበር ጨርቅ ከተጫራች ይሆናል
|
|
2 |
የሴት ኮትና ጉርድ ቀሚስ ስፌት በሙሉ ገበር |
_ |
||
|
3 |
የወንድ ሙሉ ልብስ ስፌት ኮትና ሱሪ በሙሉ ገበር |
444 |
3. በተጫራቾች የሚቀርበው የስፌት ዋጋ በደንብ ሊነበብ በሚችል የእጅ ጽሑፍ ወይም በኮምፒዩተር ተጽፎ መቅረብ ይኖርበታል። ስርዝ ድልዝ ያለበት ሰነድ ከጨረታው ውጭ ይሆናል።
4. ተጫራቾች የተዘጋጀውን የጨረታ ሰነድ ከሐምሌ 6 ቀን 2018 ዓ.ም. ጀምሮ በሥራ ሰዓት (ከጠዋቱ 2፡00 እስከ 6፡00 ሰዓት እና ከሰዓት 7፡00 እስከ 11፡00 ሰዓት) በአዋሽ ባንክ ሂሳብ ቁጥር 01540000544500 በማንኛውም የባንኩ ቅርንጫፍ ብር 500.00 (አምስት መቶ) ገቢ በማድረግ በአዋሽ ባንክ ዋና መሥሪያ ቤት ሕንፃ 2ኛ ፎቅ በሚገኘው የባንኩ ግዥ ዋና ክፍል ቢሮ በአካል ቀርበው መውሰድ ይችላሉ።
5. በተጫራቾች የሚቀርበው ዋጋ የእጅ እና የገበር ዋጋን ያካተተ መሆን አለበት።
6. ተጫራቾች የሚያስገቧቸውን ኦሪጂናልና ኮፒ የቴክኒካል እና የዋጋ ሰነዶች ለየብቻ (ለየቅል) በታሸገ ኤንቨሎፕ በእለቱ በሐምሌ 23 ቀን 2018 ዓ.ም. እስከ ከሰዓት በኋላ 8፡00 ሰዓት ድረስ በአዋሽ ባንክ ዋና መሥሪያ ቤት ሕንፃ 12ኛ ፎቅ በሚገኘው የባንኩ ግዥ ዋና ክፍል ቢሮ ለዚሁ በተዘጋጀው ሳጥን ውስጥ ማስገባት አለባቸው።
7.ጨረታው በሐምሌ 23 ቀን 2018 ዓ.ም. ከሰዓት በኋላ 8፡30 ሰዓት በተራ ቁጥር 4 ላይ በተጠቀሰው አድራሻ ይከፈታል።
8.ከላይ ከተራ ቁጥር 1_6 የተገለጹትን መስፈርቶች ያላሟሉ ተጫራቾች ከጨረታው ውጭ ይሆናሉ።
9. ለበለጠ መረጃ በስልክ ቁጥር 011 557-1107 ወይም 011 557-0084 በመደወል መጠየቅ ይችላሉ።
10. ባንኩ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በከፊል ወይም በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።
Tender details
- Deadline: 2026-07-30
- Publishing entity: Awash Bank Share Company
- Bid document price: 500.00 (አምስት መቶ ብር)
- Published: Jul 12, 2026
Documents
Categories
Source
2merkato
Always verify against the original notice before bidding.