ረጲ ሳሙናና ዲተርጀንት ኃ.የተ.የግ.ማህበር ቴክኒካል እና ፋይናሻል የዉጭ ኦዲት አገልግሎት (Technical and Financial External Audit Services) በጨረታ አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል
Description
የጨረታ ማስታወቂያ
ረጲ ሳሙናና ዲተርጀንት ኃ/የተ/የግ/ማህበር ቴክኒካል እና ፋይናሻል የዉጭ ኦዲት አገልግሎት (Technical and Financial External Audit Services) በጨረታ አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል።
ስለሆነም በጨረታው ለመሳተፈ የሚፈልጉ ተጫረቾች፡-
1. የ2018 በዘርፉ የታደሰ ንግድ ፈቃድ፣ ምዝገባ ፣ቲን አና ሰርትፍኪት አብሮ ያላስገባ ተጫራች ከጨረታ ዉድቅ ይሆናል ና የታክስ ከፋይነት ማረጋገጫ ያለው መሆኑ ይኖርበታል።
2. የጨረታ ማስከበሪያ በ CPO መልክ 100,000.00 ሽ ብር ማስያዝ ይኖርበታል፤
3. ለዚህ ጨረታ ተብሎ የተዘጋጀውን ጨረታ ሰነድ ተጫራቾች የጨረታ ሰነዱን ይህ የጨረታ ማስታወቂያ በሪፖረተር ጋዚጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት ሀያ(20) የስራ ቀናት ከጠዋቱ 3፡00 ሰዓት እስከ 10፡00 ሰዓት ብቻ በድርጅቱ ቅጥር ግቢ ተገኝተው የማይመለስ 500 ብር (አምስት መቶ ብር) ክፍለው የጨረታ ሰነዱን መውሰድ የሚችሉ መሆኑን እናሳውቃለን።
4. ጨረታው እስከ ነሐሴ 1,2018 ዓ.ም ከሰዓት 8፡00 ሰዓት ድረስ ክፍት ሆኖ ይቆያል:: ተጫራቾች በተጠቀሰው ቀንና ሰዓት ድረስ የሚያቀርቡትን ዋጋ በተዘጋጀው ሰነድ ላይ ሞልተው ማስገባት ይኖርባቸዋል።
5. ጨረታው ነሐሴ 1,2018 ዓ.ም ሰዓት 8፡00 ሰአት ዝግ ይሆናል:: ተጫራቾች ወይም ወኪሎቻቸው በተገኙበት ከሰዓት 9፡00 አቅርቦትና ክምችት መምሪያ ቢሮ ይከፈታል።
6. ለጨረታ የሚስፈልጉ ቲክኒካል እና አስፈላጊ ዶክሚንቶቸን ማቅረብ ይኖርበታል።
7. ድርጅቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በሙሉም ሆነ በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠቀ ነው።
8. ተጫራቾች ማንኛውንም ዋጋ ሲሞሉ ከ ቫት በፊት መሆን አለበት
9. ዋጋ ከ ነቫቱ ያስገባ ተጫራቸ ከጨረታ ዉድቅ ይሆናል።
ለበለጠ መረጃ
ረጲ ሣሙናና ዲተርጀንት ኃ/የተ/የግ/ማ
አድራሻ አዲስ አበባ
ጅማ መንገድ ካራ ቆሬ
ሰኘላይ ቼን ክፍል
ስልክ ቁጥር 0992921872
Tender details
- Deadline: 2026-08-07
- Bid closing time: 14:00
- Bid opening: 2026-08-07 15:00
- Region: Addis Ababa
- Publishing entity: Repi Soap & Detergent S.C.
- Buyer address: ጅማ መንገድ ካራ ቆሬ
- Bid bond: 100,000.00 (አንድ መቶ ሺህ ብር)
- Bid document price: 500.00 (አምስት መቶ ብር)
- Published: Jul 12, 2026
- Posted at: 2026-07-13T08:17:22.000Z
Documents
Categories
Source
2merkato
Always verify against the original notice before bidding.