ዩኒሴፍ ኢትዮጵያ ያገለገሉ የእንጨት ፓሌቶች በጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል

Description

አስቸኳይ ያገለገሉ የእንጨት ፓሌቶች ሽያጭ የጨረታ ማስታወቂያ

የጨረታ ዕቃዎች መመልከቻ ጊዜ

ከሰኞ ሐምሌ 6 እስከ ሀሙስ ሐምሌ 9/2018 ዓ.ም

የጨረታ ሰነድ መግዣ ጊዜ

ከሰኞ ሐምሌ 6 እስከ ሀሙስ ሐምሌ 9/2018 ዓ.ም

የጨረታ ዕቃዎች መገኛ ቦታ

አይሲሲ መጋዘን

የጨረታ ሰነድ መሸጫ ቦታ

ዩኒሴፍ አይሲሲ መጋዘን

የጨረታ ሰነድ መመለሻ የመጨረሻ ጊዜ

ሰኞ ሐምሌ13/2018 ዓ.ም፣ ከቀኑ 10:00 ሰዓት በፊት

የጨረታ ሰነድ መመለሻ ቦታ

ዩኒሴፍ አይሲሲ መጋዘን

የፓሌቶች ብዛት

ከ2000 በላይ

ዩኒሴፍ ኢትዮጵያ ያገለገሉ የእንጨት ፓሌቶች በጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል፡፡ በመሆኑም የመጫረት ፍላጎት ያላችሁ ተጫራቾች ከላይ በተጠቀሰው ጊዜና ቦታ የማይመለስ ብር 50.00 (ሃምሳ ብር) በመክፈል የጨረታ ሰነድ መግዛት ትችላላችሁ፡፡ በተጨማሪም በጨረታው ለመካፈል የጨረታ ማስከበሪያ ሰነድ ብር 20,000.00 (ሃያ ሺህ ብር) የባንክ ሲፒኦ በማስያዝ መጫረት የምትችሉ መሆኑን እንገልፃለን።

ማሳሰቢያ፡- ከላይ ከተጠቀሱት ቀናት ውጪ ጥያቄ የማናስተናግድ መሆኑን እየገለፅን የእቃው መገኛ ቦታ አይሲሲ መጋዘን በሚገኙት የድርጅቱ መጋዘኖች መሆኑን እንገልፃለን።

አድራሻችን፡- አይሲሲ መጋዘን

ደብረ ዘይት መንገድ ከጎተራ ወደ ስቴዲየም በሚወስደው መንገድ ከሰናይ ክሊኒክ አለፍ ብሎ ከቀድሞ ላንቻ በቀኝ በኩል ታጥፎ 500ሜትር ርቀት ላይ ያገኙናል።

ለበለጠ መረጃ በስልክ ቁጥር 0911 119447, 0938 607109 ወይም 0912 464149 በመደወል መጠየቅ የምትችሉ መሆኑን እንገልፃለን።


Tender details

  • Deadline: 2026-07-20
  • Publishing entity: UNICEF Ethiopia
  • Bid bond: 20,000.00 ብር
  • Bid document price: 50.00 ብር
  • Published: Jul 12, 2026

Categories

Source

2merkato

Always verify against the original notice before bidding.

View original ↗
← Back to all tenders