በሸገር ከተማ አስተዳደር የገላን ክፍለ ከተማ ገንዘብ ጽ/ቤት ባለቤት የለሌውን የተለያዩ ንብረቶች (የውሃ ዕቃዎችን) በፍርድ ቤት ያስወሰነውን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
Description
ለ2ኛ ጊዜ የወጣ ግልጽ የሽያጭ ጨረታ ማስታወቂያ
በሸገር ከተማ አስተዳደር የገላን ክፍለ ከተማ ገንዘብ ጽ/ቤት ባለቤት የለሌውን
- የተለያዩ ንብረቶች (የውሃ ዕቃዎችን) በፍርድ ቤት ያስወሰነውን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል።
ስለዚህ በጨረታዉ ላይ መሳተፍ የምትፈልጉ ተጫራቾች ከዚህ በታች የተዘረዘረውን መስፈርት የምታሟሉ መወዳደር ትችላላችሁ።
- ተጫራቾች በዘርፉ ህጋዊ የንግድ ፍቃድ ያላቸውና የታደሰ እንዲሁም የሚፈለግባቸውን ግብር አጠናቀው ስለመከፈላቸው በቂ ማስረጃ ማቅረብ የሚችሉ መሆን አለበት።
- ተጫራቾች ዝርዝር የጨረታውን ሰነድ ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 15 ተከታታይ ቀናት በመውሰድ መወዳደር ትችላላችሁ።
- ተጫራቾች የተጨማሪ እሴት ታክስ ቫት ተመዝጋቢ መሆን ይኖርባቸዋል፤ እንዲሁም ተጫራቾች የሚገዙበትን ዋጋ ቫትን (5%) ያካተተ መሆን አለበት።
- የጨረታ ሰነድ ለመግዛት የማይመለስ ብር 1,500.00 (አንድ ሺህ አምስት መቶ) ብር ሲንቄ ባንክ አካውንት ቁጥር 1064934721214 በተጫራቹ ስም ገቢ በማድረግ ከገላን ክፍለ ከተማ ገቢዎች ወደ ደረሰኝ በማስቀየር የጨረታ ሰነድ ከክፍለ ከተማው ፋይናንስ መውሰድ ትችላላችሁ።
- ለሽያጭ የቀረበው በለቤት የለሌውን የተለያዩ ንብረቶች (የውሃ ዕቃዎችን) የሚገኘው በገለን ክፍለ ከተማ ፖሊስ መምርያ የሚገኝ ስለሆነ በአካል በመጎብኘት የሚገዙበትን ዋጋ በተዘገጀው የጨረታ ሰነድ መሙላት ይችላሉ።
- ተጫራቾች የቀረበው በለቤት የለሌውን የተለያዩ የውሃ ዕቃዎችን ለመግዛት ያሸነፋትን ገንዘብ በ10 ቀን ውስጥ መ/ቤቱ ባዘጋጀው ባንክ ገቢ በማድረግ ያሸነፈውን ማዕድን በአንድ ወር ጊዜ ውስጥ ማንሳት የሚችል መሆን አለበት።
- ተጫራቾች የጨረታ ማስከበሪያ ዋስትና የሚያቀርቡትን የመወዳደሪያ ጠቅላላ ዋጋ 10% (አስር ፐርሰንት) በባንክ የተረጋገጠ ሲፒኦ (CPO) ብቻ ከዋጋ ማቅረቢያ ጋር ማቅረብ አለበት።
- የጨረታው ማስታወቂያው በአዲስ ዘመን ጋዘጣ ከመጣበት ቀን ጀምሮ በ15ተከታታይ ቀን በኋላ በ16ኛው ቀን ከጠዋቱ 4፡00 ሰዓት ተዘግቶ በተጠቀሰው ቀን በ4፡30 የሚከፈት ሆኖ ተጫራቾች ሕጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት የሚከፈት ይሆናል።
- ከላይ የተገለጸው የመክፈቻ ቀን በዓል ወይንም የሰንበት ቀን ላይ ከዋለ ጨረታው የሚከፈተው በቀጣዩ የስራ ቀን ይሆናል።
- መስሪያ ቤቱ የተሻለ ዘዴ ካገኘ ጨረታውን ሙሉ በሙሉ ወይም በከፈል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።
- የጨረታው መነሻ ዋጋዎች እና ሌሎች መረጃዎች በጨረታ ሰነዱ ላይ ተገልጸዋል።
ለተጨማሪ መረጃ በስልክ ቁ. 09 23 57 49 41 /09 40 57 40 98 | መጠየቅ ይችላሉ።
የገላን ክ/ከተማ ገንዘብ ጽ/ቤት
Tender details
- Deadline: 2026-07-27
- Publishing entity: Sheger City Administration Gelan Sub-City Finance Bureau
- Bid bond: 10%
- Bid document price: 1,500.00 ብር
- Published: Jul 12, 2026
Categories
Other SalesSales, Disposals and ForeclosureDisposal SalePlastic ProductsPlastic Raw Materials and ProductsPlastic Raw MaterialsWater Pipes and FittingsConstruction and Water WorksBuilding and Finishing MaterialsSanitary and CeramicsAmharic2merkatoSheger City Administration Gelan Sub-City Finance BureauOromia
Source
2merkato
Always verify against the original notice before bidding.