የጋለማ ገበሬዎች ህብረት ስራ ዩኒዬን ኃ.የተ. ከአርሲ ዩኒቨርሲቲ በቆጂ ካምፓስ ፊት ለፊት የራሱ ይዞታ ላይ የህንጻ ዲዛይን እና ሥራ ለማሰራት “DESIGN MIXED US BUILDING G+4 PROJECTS" በዩኒዬኑ በተዘጋጀው ቴክኒካል እስፔስፊኬሽን መሰረት በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መሰራት ይፈልጋል
Description
ለመጀመሪያ ጊዜ የወጣ
የጨረታ ማስታወቂያ
የጋለማ ገበሬዎች ህብረት ስራ ዩኒዬን ኃ.የተ. በኦሮሚያ ክልላዊ መንግስት አርሲ ዞን በቆጂ ከተማ አስተዳደር ከትልቁ መስኪድ ፊት ለፊት ከአርሲ ዩኒቨርሲቲ በቆጂ ካምፓስ ፊት ለፊት የራሱ ይዞታ ላይ የህንጻ ዲዛይን እና ሥራ ለማሰራት “DESIGN MIXED US BUILDING G+4 PROJECTS በዩኒዬኑ በተዘጋጀው ቴክኒካል እስፔስፊኬሽን መሰረት በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መሰራት ይፈልጋል። በመሆኑም በጨረታው ለመሳተፍ የምትፈልጉ ተጫራቾች ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን ነጥቦች በማሟላት መወዳደር የምትችሉ መሆኑን ያሳውቃል።
- ተጫራቾች Building Consultant Grade 3 and above with license valid for the year 2018 E.C.
- ተጫራቾች በዚህ የንግድ ዘርፍ የዘመኑ የታደሰ የንግድ ፈቃድ፣ ቫት ተመዝጋቢ የሆኑና ሌሎች ተያያዥ ህጋዊ ሰነዶችን አሟልቶ ማቅረብ የሚችል።
- ተጫራቾች የማይመለስ ብር 500.00 ( አምስት መቶ ብር) በመከፈል የጨረታ ሰነዱን ከበቆጂ ከተማ አስተዳደር የዩኒዬኑ ህንጻ ጨረታ በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ እስከ 15 ተከታታይ ቀናት ብቻ መውሰድ ይችላሉ።ማሳሰቢያ ለሰነድ ግዥ የስራ ቀናትን ከሰኞ - አርብ እንድትጠቁሙ እናሳውቃለን።
- ተጫራቹ የጨረታ ማስከበሪያ ዋስትና 100,000 (መቶ ሺህ ብር) ቢድ ቦንድ በሲፒኦ ከጨረታ ሠነዱ ከፋይናንሺያል ኦሪጂናል ዶከመንት ጋር በማቅረብ መጫረት ይችላል።
- ጨረታው የሚገባበት እና የሚከፈትበት
5.1 የጨረታው ፋይናንሺያል ሰነድ የሚከፈተው በ16ኛው ቀን ሲሆን 16ኛው ቀን የሥራ ቀን ካልሆነ ቀጥሎ ባለው የሥራ ቀን ከጠዋቱ 4፡00 ሰዓት ላይ ተዘግቶ ተጫራቾች ወይም ሕጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት በዚሁ ዕለት በ4፡30 ይከፈታል።
5.2.የፋይናንሺያል ሰነድ ኦርጂናል እና ፎቶ ኮፒ ለየብቻ በሰም የታሸገ ኤንቨሎፕ ተደርጎ እንዲሁም ቴክኒካል ዶክመንት ኦርጂናል እና ኮፒውን ለየብቻ በሰም የታሸገ ኤንቨሎፕ መቅረብ አለበት።
5.3.የጨረታው ኮሚቴ በተዘጋጀው የጨረታ መስፈርት መሰረት የቀረበውን የፋይናንሺል ሰነድ መርምሮ በጨረታው ሰነድ መሰረት የተጫራቾችን ውጤት ያስቀምጣል።
5.4.የተሳሳተ መረጃ የሌላ ተጫራች ዋጋ ላይ ተንተርሶ መስጠት ከጨረታ ውጪ ያረጋል።
5.5 ዩኒዬን የተሻለ አማራጭ ካገኘ ተጫራቹ ጥሩ የመልካም ስራ አፈፃፀም ሪከርድ ከሌለው ጨረታውን በከፊልም ሆነ ሙሉ ለሙሉ የመሰረዝ መብት አለው።
ተጨማሪ ማብራሪያ ከዩኒዬነ መረዳት ይቻላል።
አድራሻ፡- የለማ ገበሬዎች ህስራ ዩኒየዮን ስ/ቁ ) 022 332 0006/ 09 11 03 05 18
የጋለማ ገበሬዎች ህብረት ስራ ዩኒዬን ኃ.የተ
Tender details
- Deadline: 2026-07-28
- Publishing entity: Galema Farmers Cooperative Union
- Bid bond: 100,000.00 ብር
- Bid document price: 500.00 ብር
- Published: Jul 13, 2026
Categories
Source
2merkato
Always verify against the original notice before bidding.