ቲናው ቢዝነስ አ.ማ. ሲገለገልባቸው የነበሩ ተሽከርካሪዎችን ባሉበት ሁኔታ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
Description
ያገለገሉ ተሸከርካሪዎች ሽያጭ ጨረታ
ቲናው ቢዝነስ አ.ማ. ሲገለገልባቸው የነበሩና ከዚህ በታች የተጠቀሱትን ተሸከርካሪዎችን ባሉበት ሁኔታ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል።
|
|
የተሸከርካሪው አይነት |
የተሰራበት ሃገርና ዘመን |
የተሸከርካሪ ሞዴል |
የነዳጅ አይነት |
ሰሌዳ ቁጥር |
የጨረታ መነሻ ዋጋ |
ንብረቱ የሚገኝበት አድራሻ |
|
1 |
ኪያ አውቶሞቢል
|
ኮርያ 2017 |
lHs4k3625 |
ቤንዚን
|
አአ 03 A50476
|
2,000,000
|
በዋናው መ/ቤት መኪና ማቆሚያ |
|
2 |
ኪያ አውቶሞቢል
|
ኮርያ 2017 |
lHs4k3625 |
ቤንዚን
|
አአ 03 A50477 |
2,000,000
|
በዋናው መ/ቤት መኪና ማቆሚያ |
|
3 |
ኪያ አውቶሞቢል
|
ኮርያ 2017 |
lHs4k3625 |
ቤንዚን
|
አአ 03 A51202
|
2,000,000
|
በዋናው መ/ቤት መኪና ማቆሚያ |
ማሳሰቢያ
1. ማንኛውም ተጫራች ወይም ሕጋዊ መኪል በሚጫረትበት ወቅት የእያንዳንዱን ተሸከርካሪ መነሻ ዋጋ 10% በባንክ በተረጋገጠ ሲፒኦ ማስያዝ ይኖርበታል።
2. ጨረታው ሐምሌ 22 ቀን 2018 ዓ.ም 3:30 ሰዓት ጀምሮ በድርጅቱ ዋና ጽ/ቤት ይካሄዳል።
3. በጨረታው መሳተፍ የሚፈልጉ ተጫራቾች የድርጅቱ ዋና ጽ/ቤት ከሚገኝበት ሕንጻ ስር በሚገኘው መኪና ማቆሚያ ውስጥ የተሸከርካሪዎቹን ሁኔታ ከሐምሌ 8 ቀን 2018 እስከ ሐምሌ 21 ቀን 2018 ዘወትር በሥራ ሰዓት መመልከት ይችላሉ።
4. የጨረታው አሸናፊ ያሸነፈበትን ገንዘብ አሸናፊው ከተገለጸበት ቀን ጀምሮ ባሉት 30 ቀናት ውስጥ አጠቃልሎ በመክፈል ተሽከርካሪዎችን መረከብ ይኖርበታል:: በተጠቀሱት ቀናት ቀሪውን ክፍያ አጠናቅቆ ከፍሎ ተሸከርካሪውን ባይረከብ ጨረታው ተሰርዞ ያስያዘው ገንዘብ ለድርጅቱ ገቢ ሆኖ ጨረታው በድጋሚ ይካሄዳል።
5. የሥም ማዞርያ እና ሌሎች ተያያዥ ወጪዎችን የጨረታው አሸናፊ ይሸፍናል።
6. ንብረቶቹ በገዢው ወይም በገዢዎች ስም እንዲዞር ድርጅቱ ለሚመለከተው የመንግሥት አካል ደብዳቤ ይጽፋል።
7. ድርጅቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በሙሉም ሆነ በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።
ተጨማሪ መረጃ
አድራሻ ፡- ከብስራተ ገብርኤል ወረድ ብሎ ሳም ቪዥን ያለበት ሳን ሕንጻ አምስተኛ ፎቅ ወይም በስልክ ቁጥር 0974318003 ወይም 0907456025 ደውሎ መጠየቅ ይቻላል።
ቲናው ቢዝነስ አክሲዮን ማኅበር
Tender details
- Deadline: 2026-07-29
- Publishing entity: Tinaw Business S.C.
- Bid bond: የእያንዳንዱን ተሽከርካሪ መነሻ ዋጋ 10%
- Published: Jul 12, 2026
Documents
Categories
Source
2merkato
Always verify against the original notice before bidding.