ጭላሎ ፉድ ኮምፕሌክስ የተለያይዩ መኪኖችን በሃራጅ ጨረታ ባሉበት ሁኔታ ኦላይን አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Description

የጨረታ ሽያጭ ማስታወቂያ

ኦላይን ሃራጅ ጨረታ ቁጥር AE001/2018

ጭላሎ ፉድ ኮምፕሌክስ የተለያይዩ መኪኖችን ይህ ማስታወቂያ በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ በሃራጅ ጨረታ ባለበት ሁኔታ ኦላይን አወዳድሮ ለመሽጥ ይፈልጋል።

በዚሁ መስረት፡- የተለያዩ SINO MEDIUM □ FSR እና MAN መኪኖችን በሃራጅ ጨረታ ቁጥር AE001/2018 □04/11/2018 በኦላይን አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል።

ለጨረታ በቀረቡት መኪኖች ላይ ለመወዳደር የሚፈልግ ማንኛውም ተጫራች:-

1. የቀበሌ መታወቂያ ወይም ፋይዳ መታወቂያ በኦክሽን ኢትዮጵያ ኦንላይን መተግበሪያ ላይ ማያያዝ ይኖርበታል።

2. ለጨረታ የቀረቡት መኪኖች የሚገኙት በዱከም (THG PACKAGING AND PRINIING) ግቢ ውስጥ ነው።

3. ጨረታው ላይ ለመሳተፍ የሚፈልግ ተጫራች የጨረታ ማስታወቂያ ላይ በተጠቀሰው ቀን መሰረት በኦንላይን ኦክሽን ኢትዮጵያ መተግበሪያ ላይ የጨረታውን ሰነድ እና የመኪኖቹን ፎቶ ማግኘት ይችላል:: መኪናዎቹን ሳያዩ ዋጋ ሰጥቶ ለሚፈጠረው ችግር ድርጅቱ ተጠያቂ አይሆንም።

4. ጨረታው የሚካሄደው ሙሉ ለሙሉ በኦክሽን ኢትዮጵያ መተግበሪያ ላይ ነው።

5. ለሃራጅ ጨረታ ለሽያጭ የቀረቡት መኪኖች በኮድ የተከፋፈለ ሲሆን ተጫራቾች የሚሰጡት ዋጋ ቫትን ጨምሮ መሆን አለበት።

6. በሃራጅ ጨረታ የሚሳተፉ ተጫራቾች ለሚወዳደሩባቸው ለእያንዳንዱ መኪኖችን 150,000 (አንድ መቶ ሃምሳ ሺህ ብር) በኦንላይን ኦክሽን ኢትዮጵያ ፕላትፎርም ላይ በማስያዝ የሚጫረቱበትን ዋጋ ማስገባት ይችላሉ። ሆኖም በባንክ CPO ማሰራት ለሚፈልጉ ተጫራቾች በኦክሽን ኢትዮጵያ ስም ብቻ ሲ.ፒ.ኦ. በማሰራት ያሰሩትንም ሲ.ፒ.ኦ.

7. ጨረታው ከመጠናቀቁ ከአንድ ቀን በፊት በአካል ወደ ኦክሽን ኢትዮጵያ ቢሮ ሄደው ማስገባት ይኖርባቸዋል።

8. ተጫራቾች ሃራጅ ጨረታው ኦንላይን ከሆነበት ከ06/11/2018 ከጠዋቱ 4፡00 ጀምሮ እስከ ጨረታው የሚከፈትበት ቀን 20/11/2018 ከቀኑ 07፡00 ጀምሮ መሳተፍ ይጠበቅባቸዋል።

9. አሸናፊ የሆነ ተጫራች በተወዳደረበት መኪናዎች አሸናፊ ስለመሆኑ በደብዳቤ ከተገለፀበት ቀን ጀምሮ ባሉት 5 (አምስት) ቀናቶች ውስጥ ያሸነፈበትን ገንዘብ ገቢ በማድረግ ንብረቱን መረከብ ይኖርበታል።

10. ከላይ በተራ ቁጥር 8 ላይ በተገለፁት ቀናቶች ውስጥ ክፍያውን ፈፅሞ መኪናውን ያልተረከበ ተጫራች ለጨረታ ማስከበሪያ ያስያዘው ሲፒኦ ለድርጅቱ ገቢ ሆኖ መኪናው በድጋሚ ለጨረታ ይቀርባል።

11. ድርጅቱ ጨረታውን በከፊልም ሆነ ሙሉ ለሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።

የኦክሽን ኢትዮጵያን መተግበሪያ በተመለከተ የጥሪ ማዕከሉን ለማግኘት በስልክ መስመር 09-05-11-5511 መደወል ይቻላል።

ለተጨማሪ ማብራሪያ ጭላሎ ፉድ ኮምፕሌክስ ስልክ ቁጥር 09 30 30 29 35 መደወል ይቻላል።

ጭላሎ ፉድ ኮምፕሌክስ


Tender details

  • Deadline: 2026-07-27
  • Publishing entity: Chilalo food Complex
  • Bid bond: 150,000.00 ብር ለእያንዳንዱ
  • Published: Jul 12, 2026

Categories

Source

2merkato

Always verify against the original notice before bidding.

View original ↗
← Back to all tenders