External audit and assurance
ሐንሴሻ ተራድኦና ልማት ድርጅት (Hansesha Assistance and Development Organization) ህጋዊ ኦዲተሮችን በማወዳደር የዓመቱን ሒሳብ/2018 ዓ.ም በጀት ዓመት ሂሳብ ማስመርመር ይፈልጋል
Description
የሒሳብ ምርመራ ማስታወቂያ
ሐንሴሻ ተራድኦና ልማት ድርጅት (Hansesha Assistance and Development Organization) ህጋዊ ኦዲተሮችን በማወዳደር የዓመቱን ሒሳብ/2018 ዓ.ም በጀት ዓመት ሂሳብ ማስመርመር ይፈልጋል።
ስለዚህ ህጋዊ ኦዲት የማድረግ እና የታደሰ ፍቃድ ያላቸውን የሂሳብ ባለሙያ አወዳድረን ማሰራት ስለምንፈልግ ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ በ7 ቀን ውስጥ መረጃችሁን በኢሜል [email protected] ወይም በአካል ቀርበው እንዲመዘገቡ እንጋብዛለን።
አድራሻ፡- በደቡብ ኢትዮጵያ ክልል ዲላ ከተማ ኖክ ማደያ 1ኛ ፎቅ
ሐንሴሻ ተራድኦና ልማት ድርጅት
Tender details
- Deadline: 2026-07-20
- Bid closing time: 17:00
- Bid closing (note): ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ በ7 ቀን ውስጥ
- Bid opening: 2026-07-20 17:00
- Bid opening (note): የጨረታ መክፈቻ ቀንና ሰዓት አልተገለፀም
- Region: Addis Ababa
- Publishing entity: Hansesha Assistance and Development Organization
- Published on: Addis Zemen (Jul 13, 2026)
- Posted at: 2026-07-13T12:06:17.000Z