External audit and assurance
የኢትዮጵያ የጉዞ ወኪሎች ማህበር ከሐምሌ 1/2017 ዓ.ም. እስከ ሰኔ 30/2018 ዓ.ም ያለውን ገቢና ወጪ ሂሳብ ሠርቶ፣ ኦዲት አድርጎ የሚያስረክብ የታወቀ ባለሙያ ይፈልጋል
External audit and assuranceAccounting and Auditing, Accounting System DesignAmharic
Addis Ababa
More tags
Description
የጨረታ ማስታወቂያ
የኢትዮጵያ የጉዞ ወኪሎች ማህበር ከሐምሌ 1/2017 ዓ.ም እስከ ሰኔ 30/2018ዓ.ም ያለውን ገቢና ወጪ ሂሳብ ሠርቶ፣ ኦዲት አድርጎ የሚያስረክብ የታወቀ ባለሙያ ይፈልጋል።
ከላይ የተጠቀሰውን የሂሳብ ሥራና ኦዲት የሚሰራ ባለሙያ የሚሰራበትን ዋጋና የማስረከቢያ ጊዜ በመጥቀስ፣ ጨረታውን ለማህበሩ ጽ/ቤት በ5 ቀን ውስጥ ማቅረብ ይችላል።
አድራሻ፦ የኢትዮጵያ ሠራተኞች ማህበር ኮንፌደሬሽን 8ኛ ፎቅ
የቢሮ ቁጥር -816
ስልክ፡- 09 05 56 67 56/ 011 550 4966/ 09 17 86 05 25
የኢትዮጵያ የጉዞ ወኪሎች ማህበር
Tender details
- Deadline: 2026-07-18
- Bid closing time: 17:00
- Bid closing (note): በ5 ቀን ውስጥ
- Bid opening: 2026-07-18 17:00
- Bid opening (note): የጨረታ መክፈቻ ቀንና ሰዓት አልተገለፀም
- Region: Addis Ababa
- Publishing entity: የኢትዮጵያ የጉዞ ወኪሎች ማህበር
- Published on: Addis Zemen (Jul 14, 2026)
- Posted at: 2026-07-14T07:52:48.000Z