በሀገር መከላከያ ሚኒስቴር የሰሜን ምዕራብ ዕዝ ደ/3ሆ/ል ለ2019 በጀት ዓመት አገልግሎት የሚውሉ የሰርቪስ አገልግሎት የሚሰጡ የተለያዩ መኪናዎች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ አገልግሎት ግዥ መግዛት ይፈልጋል

Description

በድጋሚ የወጣ የግልጽ ጨረታ

ማስታወቂያ ቁጥር A-02/2019

በሀገር መከላከያ ሚኒስቴር የሰሜን ምዕራብ ዕዝ ደ/3ሆ/ል ለ2019 በጀት ዓመት አገልግሎት የሚውሉ የሰርቪስ አገልግሎት የሚሰጡ የተለያዩ መኪናዎች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ አገልግሎት ግዥ መግዛት ይፈልጋል።

ስለሆነም በዚህ ጨረታ መወዳደር የምትፈልጉ ተጫራቾች 2019 በጀት ዓመት በተሽከርካሪ በኩል መሟላት ያስባቸው መረጃዎች

ለተሽከርካሪ አግባብ ያለው የዘርፉ የታደለ የዘመነ የንግድ ፍቃድ የምዝገባ የምስክር ወረቀት የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር ሰርተፊኬት Tin No/ የተሽከርካሪ መረጃ እና የመድን የምስክር ወረቀት ሁሉም ማስረጃዎች ንግድ ፍቃዶች በተናጠል ኮፒ ተደርጎ በሌላ ፖስታ መታሸግ አለባቸው። የአንዱን ጨረታ ሰነድ ዋጋ የማይመለስ ብር 400.00 አራት መቶ ብር / ብቻ በመክፈል ዘወትር በስራ ሰዓት ባህርዳር ከተማ በሰ/ምዕ ዕዝ ደ/ 3ሆ/ል መካድ ካምፕ ግዥ  ቢሮ ቁጥር፡-19 ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ሰነዱን መግዛት ይችላሉ። የጨረታ  ማስከበሪያ BID BOND/ CPO ወይም በሁኔታ ላይ ያልተመሰረተ የባንክ ዋስትና /GRANTE ማስያዝ አለበት።

  • የሰርቪስ አገልግሎት የሚሰጡ 4 መኪናዎች ባለ 60 ወንበር ብር 190,968 00 የአንድ አመት
  • የሰርቪስ አገልግሎት የሚሰጥ መኪና ባለ 24 ወንበር ብር 39,32656 የአንድ አመት
  • የሰርቪስ አገልግሎት የሚሰጥ መኪና ባለ 14 ወንበር ብር 38,684 53 የአንድ አመት
  • የሰርቪስ አገልግሎት የሚሰጥ መኪና ባለ 12 ወንበር ብር 38,684.53 የአንድ አመት

01. የቴክኒከ ምርመራን ማለፍ የሚችል እንዲሁም ተሽከርካሪው በግዥው (በተከራይ) መስሪያ ቤቱ በተሰየመው የቴክኒክ ምርመራን ኮሚቴ በባለሙያ ተፈትሾ ማለፍ የሚችል መሆን አለበት።

02. ማህበራት በማህበሩ ስም ተሽከርካሪ ያላቸው ከሆነ ተሽከርካሪያቸውን ማቅረብ የሚችሉ መሆን አለባቸው።

03. በማህበር የታቀፉ የተሽከርካሪ ባለቤት መሠረት ያለበት ከሆነ ማህበሩ የሰጠውን ህጋዊ ውክልና በስም ይዞ መቅረብ የሚችል መሆን አለበት።

04. የየብስ ትራንስፖርት አቅራቢ የግል ድርጅቶች የሚያቀርቡትን ተሽከርካሪ ሁሉንም ፍቃዶች ሊብሬ እና ሌሎችን ነገሮች አካተው ማቅረብ አለባቸው።

05. ማህበራትም ይሁኑ ግለሰቦች ውል ይዘው ያልሰሩበትን ቀን እና ሰዓት ካለ ተከራዩ መስሪያ ቤቱ አይከፍላቸውም (የመክፈል) ግዴታ የለበትም።

06. የመኪናው ስሪት 202 በላይ የሆነ መሆን አለበት ማህበራትም ይሁኑ አቅራቢ ባለንብረቶች ሲመጡ ስለንብረቱ ገላጭ የሆነ መረጃ የታደሰ ንግድ ፍቃድ ቲን ነምበር የንግድ የምዝገባ ምስክር ወረቀት የሶስተኛ ወገን ኢንሹራንስ ተሽከርካሪውን በተመለከተ ሁሉንም ማስረጃዎች ማቅረብ የሚችል መሆን አለበት።

07. ማህበራትም ይሁኑ ተወዳዳሪ ግለሰቦች በስማቸው የታተመ የዘመኑን ኪው አር ኮድ ያለው ደረሰኝ ማቅረብ የሚችል መሆን አለበት።

08. የማህበራት ደረሰኝ ከሆነ ውክልና የተሰጠው ግለሰቡ ማህበሩ የወከለበትን ህጋዊ ውክልና ማቅረብ የሚችልና የታተሙ የዘመኑን ኪው አር ኮድ ያለው ደረሰኝ መሆን አለበት።

ጨረታው ሰኞ ሃምሌ 06/2010 ዓ.ም እስከ ሰኞ ሃምሌ 20/2018 ዓ.ም ከቀኑ 10፡00 ሰዓት የጨረታ ሰነድ ተሸጦ የሚያልቅበት ቀን ሲሆን ማክስኞ ሃምሌ 21/2018 ዓ.ም ጠዋት ከረፋዱ 3፡30 ሰዓት ተዘግቶ በዚህ ቀን ከረፋዱ 3፡45 ሰዓት ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት በሰ/ምዕ/ዝ ደ/3 ሆ/ል ትንሽ መሰብሰቢያ አዳራሽ ውስጥ በቅደም ተከተል ይከፈታል።

መስሪያ ቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን ሙሉ በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።

በጨረታው ላይ ያልተገለፁ ዝርዝር ሁኔታዎችን ከፈለጉ ቅዕ ጥር 1998 ዓ.ም በአገር ውስጥ ለሚፈፀሙ እቃዎችና ተዛማች አገልግሎቶች ግዥ የሚውል መደበኛ የጨረታ ሰነድ ከገንዘብና የኢኮኖሚ ልማት ሚኒስቴር የመንግስት ግዥ ኤጀንሲ ድረ ገፅ ላይ ወይም ከመስሪያ ቤቱ በሚገዙት መደበኛ የጨረታ ሰነድ ማየት ይችላሉ።

የሰ/ምዕ/ዕዝ ደ/3 ሆ/ል


Tender details

  • Deadline: 2026-07-28
  • Publishing entity: ሰሜን ምዕራብ ዕዝ ደ/3ሆ/ል
  • Bid document price: የአንዱ ጨረታ ሰነድ ዋጋ 400.00 ብር
  • Published: Jul 14, 2026

Categories

Source

2merkato

Always verify against the original notice before bidding.

View original ↗
← Back to all tenders