Passenger and staff transport

በአማራ ገጠር መንገዶች ኮንስትራክሽን ኤጀንሲ የወሎ ገጠር መንገድ ጥገና ጽ/ቤት ለጥገና ጽ/ቤት ሰራተኞች ሰርቪስ አገልግሎት ከ24 ሰው ጀምሮ ከዛ በላይ ተሳፋሪ የሚይዝ የህዝብ ማጓጓዣ ተከራይቶ ማሰራት ይፈልጋል

Description

ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ

የጨረታ ቁጥር 02

በአማራ ገጠር መንገዶች ኮንስትራክሽን ኤጀንሲ የወሎ ገጠር መንገድ ጥገና ጽ/ቤት ለጥገና ጽ/ቤት ሰራተኞች ሰርቪስ አገልግሎት ከ24 ሰው ጀምሮ ከዛ በላይ ተሳፋሪ የሚይዝ የህዝብ ማጓጓዣ ተከራይቶ ማሰራት ይፈልጋል።

በዚህ መሰረት ከዚህ በታች ሲሟሉ የሚገባቸው መስፈርቶች፡-

  1. ተጫራቾች በዘርፉ የታደሰ የንግድ ፈቃድ የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር ያላቸዉና ቫት ተመዝጋቢ ለመሆነዎ የሚያረጋግጥ ማስረጃ ያላቸው እንድትሳተፉ ይጋብዛል።
  2. ተጫራቾች ሰነዱን ጨረታው በግልጽ ጨረታ ከወጣበት ከ 17/11/2018 እስከ 1/12/2018 ዓም ባሉት ተከታታይ 15 ቀናት ለእያንዳንዱ የማይመለስ ብር 300.00/ ሶስት መቶ ብር/ በመክፈል የጨረታ ሰነዱን ዘወትር በስራ ሰዓት ደሴ በሚገኘው በጥገና ጽ/ቤቱ ግዥ ፋይ/ንብ/አስ/ደ/የስራ ሂደት ቢሮ በመቅረብ መግዛት ይችላሉ።
  3. ተጫራቾች የጨረታ መወዳደሪያ ሰነዳቸውን እና የጨረታ ማስከበሪያ የጠቅላላ ዋጋው 2% በባንክ የተረጋገጠው ቼክ /ሲፒኦ ለመ/ቤቱ ገቢ ማድረግ ይጠበቅባቸዋል።
  4. ተጫራቾች የታደሰ ንግድ ፈቃድ፣ ግብር ከፋይ መለያ ቁጥር ያላቸዉና ቫት ተመዝጋቢ ለመሆነዎ የሚያረጋግጥ የዋናውን ፎቶ ኮፒ በማያያዝ በፓስታ አሽገው እስከ ጨረታ መዝጊያ ቀንና ስዓት ድረስ በጥገና ጽ/ቤቱ በተዘጋጀ የጨረታ ሳጥን ማስገባት ይችላሉ።
  5. ጨረታው ይህ ማስታወቂያ በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ግልጽ ጨረታ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 15 ቀናት በታሸገ ኤንቨሎፕ ፖስታና በዋጋ ማቅረቢያ ሰነድ ላይ የድርጅቱን ማህተምና አድራሻ ፊርማ በማድረግ ለመስሪያ ቤቱ ማቅረብ አለባቸው።
  6. ጨረታው 16ኛው ቀን ከረፋዱ 4፡00 ሰዓት ተዘግቶ በዚሁ እለት 4፡30 ላይ ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው ቢገኙም ባይገኙም ያቀረቡት ሰነድ የተሟላ ከሆነ ይከፈታል።
  7.  አሸናፊ ተጫራች ከታወቀ በኋላ ለመልካም ስራ አፈጻጻም ዋስትና የጠቅላላ ዋጋውን 10% የተረጋገጠ ቼክ / ሲፒኦ/ለመ/ቤቱ ገቢ ማድረግ ይጠበቅባቸዋል።
  8. ተሸናፊ ተጫራች ያስያዙትን ቼክ /ሲፒኦ/ ወድያውኑ ይመለስላቸዋል።
  9. ጥገና ጽ/ቤቱ የተሻለ መንገድ ካገኘ ጨረታውን በሙሉም ሆነ በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡ ጨረታው በመሰረዙ ተጫራቾች በጨረታው ለመወዳደር ያወጡት ወጭ መ/ቤቱ ኃላፊነቱን አይወስድም።
  10. ጨረታው የሚከፈትበት ቀን ቅዳሜ ከስዓት እሁድ ወይም የበዓል ቀን ከሆነ በቀጣዩ ቀን በተመሳሳይ ሰዓት ይከፈታል።
  11. በጨረታዉ ለመሳተፍ የምትፈልጉ ስለጨረታ ዝርዝር መረጃ ከፈለጉ

ስልክ 033-1116229

በፋክስ ቁጥር 033-111-44-23 በመላክ ወይም

ፖ.ሳ.ቁ 60

በአማራ ገጠር መንገዶች ኮንስትራክሽን ኤጀንሲ የወሎ

ገጠር መንገድ ጥገና ጽ/ቤ/ት


Tender details

  • Deadline: 2026-08-08
  • Bid closing time: 10:00
  • Bid closing (note): ይህ ማስታወቂያ በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ግልጽ ጨረታ ከወጣበት ቀን ጀምሮ 16ኛው ቀን ከረፋዱ 4፡00 ሰዓት
  • Bid opening: 2026-08-08 10:30
  • Bid opening (note): ይህ ማስታወቂያ በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ግልጽ ጨረታ ከወጣበት ቀን ጀምሮ 16ኛው ቀን ከረፋዱ 4፡30 ሰዓት
  • Region: Amhara
  • Publishing entity: Wello Rural Road Maintenance Office
  • Bid bond: 2%
  • Bid document price: 300.00 ብር ለእያንዳንዱ
  • Published on: Addis Zemen (Jul 24, 2026)
  • Posted at: 2026-07-24T09:36:45.000Z
← Back to all tenders