Spare parts and accessories
ደዌ ሀረዋ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት በ2019 ዓ.ም. የተለያዩ እቃዎችን በብሄራዊ ግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ግዥ መፈፀም ይፈልጋል
Description
የብሄራዊ ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ
በአብክመ የኦሮሞ ብ/ዞን/ ደዌ ሀረዋ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት በ2019 ዓ.ም በጀት ዓመት ለሴክተር መ/ቤቶች አገልግሎት የሚውሉ
- ልዩ ልዩ የተሽከርካሪ መለዋወጫዎች ለ6 ወራት የሚቆይ
- በኪሎ ሜትር የሚቀየሩ የተሽከርካሪ መለዋወጫዎች
- ልዩ ልዩ የተሽከርካሪ ጎማዎች ከነካለማደሪያቸው
- የልዩ ልዩ ተሽከርካሪዎች የጌጣጌጥ /የዲኮር/ ዕቃዎች 6 ወራት የሚቆይ
- ለተለያዩ ተሽከርካሪዎች ዘይትና ቅባቶችን በብሄራዊ ግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ግዥ መፈፀም ይፈልጋል።
- የተለያዩ ህትመቶች
- የቢሮ ማሽን እና ከምፒውተር ጥገና
- ተጫራቾች በሚወዳደሩበት ዘርፍ በዘመኑ የታደሰ የንግድ ፈቃድ ፤የቫት ተመዝጋቢ ምስክር ወረቀት፤የግብር ከፋይነት መለያ ቁጥር የምስክር ወረቀት ማቅረብ ይጠበቅባቸዋል።
- ተጫራቾች ለሚያቀርቡት አጠቃላይ ዋጋ የጨረታ ማስከበሪያ ለእያንዳንዱ ጨረታ ማለትም በተራ ቁ 1 ለተገለፀው ብር 70,000.00 /ሰባ ሺህ ብር/ በተ.ቁ.2 ለተገለፀው ብር 50,000.00 /ሃምሳ ሺህ ብር/ በተራቁ 3 ለተገለፀው ብር 50,000.00 /ሃምሳ ሺህ ብር/ በተራ.ቁ. 4 ለተገለፀው ብር 5,000.00 /አምስት ሺህ ብር/ በተራ.ቁ.5 ለተገለጸው ብር 30,000.00 / ሰላሳ ሺህ ብር/ በተራ.ቁ. 6 ለተገለፀው ብር 3,000.00 /ሶስት ሺህ ብር/ በተራ.ቁ. 7 ለተገለፀው ብር 3,000.00 /ሶስት ሺህ ብር በባንክ በተረጋገጠ ሲ.ፒ.ኦ ፣ በሁኔታ ላይ ያልተመሰረተ የባንክ ዋስትና ወይንም በገቢ መቀበያ ደረሰኝ በደዌ ሀረዋ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት ስም ከዋናው /original እና ኮፒውን ጋር የመወዳደሪያ ሰነዳቸው ጋር ማቅረብ ይኖርባቸዋል።
- ተጫራቾች የጨረታውን ዝርዝር የሚያሳይ የጨረታ ሰነድ እና የተጫራቾች መመሪያ ይህ ማስታወቂያ በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ታትሞ ከወጣበት 7/11/2018 ዓ.ም ጀምሮ ዘወትር በስራ ሰዓት እስከ 15ኛው ቀን ማለትም 21/11/2018 ዓ.ም 11፡30 ሰዓት ደዌ ሀረዋ ወረዳ ገንዘብጽ/ቤት ቢሮ ቁጥር ለእያንዳንዱ የጨረታ ሰነድ የማይመለስ ብር 200 /ሁለት መቶ ብር/ በመክፈል መውሰድ ይችላሉ።
- ተጫራቾች የመወዳደሪያ ሃሳባቸውን ዋና እና ቅጂ original and copy/ ለየብቻው በታሸገ ኤንቨሎፕ ጨረታው ታትሞ ከወጣበት ቀን ከ22/11/2018 ጀምሮ እስከ 16ኛው ቀን ማለትም እስከ 22/11/2018 ቀን 4፡00 ሰዓት ድረስ ብቻ ደዌ ሀረዋ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት ቅጥር ግቢ ውስጥ ለዚሁ ጨረታ በተዘጋጀው የጨረታ ሳጥን ውስጥ ማስገባት ይኖርባቸዋል።
- ጨረታው ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት በ16ኛው ቀን ከጠዋቱ 4፡01 ሰዓት ተዘግቶ 4፡30 ሠዓት በግልጽ ይከፈታል:: የመክፈቻ ዕለቱ የበዓል ወይም የእረፍት ቀን ከሆነ በሚቀጥለው የስራ ቀን ከላይ በተጠቀሰው ሰዓት ይከፈታል።
- ግዥ ፈፃሚው መስሪያ ቤት ጨረታውን በጠቅላላ ድምር ዋጋ ውጤት የሚያወዳድር መሆኑን እናሳውቃለን።
- የጨረታ ውጤት ለአሸናፊ ድርጅቶች በአድራሻ ለተሸናፊዎች ደግሞ በግልባጭ በደብዳቤና በጽ/ቤቱ የውስጥ ማስታወቂያ የምናሳውቅ ይሆናል።
- ተጫራቾች በሌላ ተጫራቾች ዋጋ ላይ ተመስርተው የመወዳደሪያ ዋጋ ማቅረብ አይቻልም።
- ጽ/ቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን ሙሉ በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።
ስልክ ቁጥር 0956695575/0911596161/0913080626/0913212411
በአብክመ የኦሮሞ ብ/ዞን/ደዌ ሀረዋ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት
Tender details
- Deadline: 2026-07-29
- Bid closing time: 10:01
- Bid opening: 2026-07-29 10:30
- Region: Amhara
- Publishing entity: በአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት በኦሮሚያ ልዩ ዞን የደዌ ሀረዋ ወረዳ ገንዘብ/ጽ/ቤት
- Bid bond: በየሎቱ የተለያየ ነው
- Bid document price: 200.00 ብር ለእያንዳንዱ
- Published on: Addis Zemen (Jul 14, 2026)
- Posted at: 2026-07-14T08:56:57.000Z