በላይነህ ክንዴ ብረታ ብረት ኢንጅነሪንግ ኮምፕሌክስ በገላን ፋብሪካ ውስጥ የሚገኘው ተረፈ ምርት ቁርጥራጭ ብረታ ብረቶች (በኪሎ ግራም) መሸጥ ይፈልጋል
Description
የጨረታ ማስታወቂያ
ድርጅታችን በላይነህ ክንዴ ብረታ ብረት ኢንጅነሪንግ ኮምፕሌክስ በገላን ፋብሪካ ውስጥ የሚገኘው ተረፈ ምርት ቁርጥራጭ ብረታ ብረቶች (በኪሎ ግራም) መሸጥ ስለሚፈልግ ብቃት ያላችሁ እና ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን መስፈርቶችን የምታሟሉ ተወዳዳሪዎች እንድትሳተፉ ድርጅታችን ይጋብዛል።
የጨረታ መስፈርት
1. ተጫራቾች በዘርፉ የታደሰ ህጋዊ የንግድ ስራ ፈቃድ ያላቸው የተጨማሪ እሴት ታክስ ተመዝጋቢ የሆኑ የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር እና የማይመለስ ፎቶ ኮፒ በማያያዝ ገላን ፋብሪካ በመሄድ ዕቃውን በማየት መወዳደር ይችላሉ።
2. ተጫራቾች የጨረታ ዋጋ በታሸገ ፖስታ ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ለ06/ስድስት/ የስራ ቀናት ማለትም ከ06/11/2018ዓ.ም እስከ 11/11/2018 ዓ.ም 5:30 ድረስ በድርጅቱ አስተዳደር ቢሮ ፊት ለፊት ለዚህ ተብሎ በተዘጋጀ የጨረታ ሳጥን ውስጥ ማስገባት አለባቸው።
3. ተጫራቾች የጨረታ ማስከበሪያ በባንክ ክፍያ ማስያዣ ሲፒኦ 500,000.00 (አምስት መቶ ሺህ ብር) በታሸገ ፖስታ ከጨረታው ጋር ማስገባት አለባቸው፡፡ በፖስታ ያልታሸገ ሲፒኦ ተቀባይነት የለውም።
4. ተጫራቾች የሚገዙበትን ዋጋ ቫት ጨምሮ መሆኑና አለመሆኑን በግልፅ መጠቀስ አለበት። ይህ ካልሆነ ግን ያስገቡት ዋጋ ቫት እንደማያካትት ተቆጥሮ ይወሰዳል።
5. ተጫራቾች በሌላ ተጫራቾች ዋጋ ተመስርተው ዋጋ ማስገባት አይፈቀድም።
6, ተጫራቾች ተርተው ያሸነፉትን ዕቃ ክፍያውን በመፈፀም በተከታታይ ቀናት ማንሳት አለባቸው።
-ድርጅቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በሙሉም ሆነ በከፊል የመሰረዝ መብቱ በህግ የተጠበቀ ነው።
|
01 |
1000309515513 |
CBE |
|
02 |
01304272757000 |
Awash Bank |
|
03 |
63786152 |
Abyssinia |
|
04 |
0071691156011 |
Dashen bank |
አድራሻ፡-
አዲስ አበባ ዙሪያ ኦሮሚያ ልዩ ዞን ገላን
ከተማ ከሰንሻይን ኮንስትራክሽን ፊት ስፌት 1.3 ኪሜ ገባ ብሎ
ኢሜል፡- bkmetalengineeringcomplex@gmail.com
የስልክ ቁጥር +251 11 455 6029/+251 11 455 8241
ፋክስ : +251 11 455 6250
ፖስታ ሳጥን ቁጥር 29118
በላይነህ ክንዴ ብረታ ብረት ኢንጅነሪንግ ኮምፕሌክስ
Tender details
- Deadline: 2026-07-20
- Publishing entity: Belayneh Kindie Metal Engineering Complex
- Bid bond: 500,000.00 (አምስት መቶ ሺህ ብር)
- Published: Jul 14, 2026
Categories
Source
2merkato
Always verify against the original notice before bidding.