ካልቨሪይ ሁለንተናዊ የልማት ድርጅት የ2018 በጀት ዓመት ሒሳብ በጨረታ ማወዳደር ይፈልጋል

Description

የኦዲት ሥራ ጨረታ ማስታወቂያ

ካልቨሪይ ሁለንተናዊ የልማት ድርጅት የኢትዮጵያ ነዋሪዎች በጎ አድራጎት ድርጅት ሲሆን የድርጅቱ የ2018 በጀት ዓመት ሒሳብ በጨረታ ማወዳደር ይፈልጋል።

ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን መስፈርቶች የምታሟሉ የኦዲት ድርጅቶች መወዳደር የምትችሉ መሆኑን እንገልጻለን።

  • ሕጋዊ የንግድ ፈቃድ ያላችሁ
  • በሙያ ብቃትና በሕጋዊነት የታወቀ በመንግስት መመዝገቡን የሚገልጽ ማስረጃ ማቅረብ የምትችሉ
  • የዘመኑ ግብር ከፍለው ፈቃዳቸውን ያረጋገጡ
  • የኦዲቲንግ የስራ ልምድና ባለሙያ ያላቸው
  • ቲን ቁጥር ያላቸው

ተወዳዳሪዎች ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ በ5 ተከታታይ የሥራ ቀናት ውስጥ ከዚህ በታች በተገለጸው አድራሻ ማመልከት የምትችሉ መሆኑን እንገልጻለን።

አድራሻ፡- አየር ጤና ቻይና ካምፕ ሃሌሉያ ጋርመንት አጠገብ
ስልክ ቁጥር ፡-+251 91 313 0533
+251 98 533 9397
ካልቨሪይ ሁለንተናዊ የልማት ድርጅት


Tender details

  • Deadline: 2026-07-20
  • Bid closing time: 17:00
  • Bid closing (note): ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ በ5 ተከታታይ የሥራ ቀናት ውስጥ
  • Bid opening: 2026-07-20 17:00
  • Bid opening (note): የጨረታ መክፈቻ ቀንና ሰአት አልተገለፀም
  • Region: Addis Ababa
  • Publishing entity: Calvary International Development organization
  • Buyer address: ጆሞ 01 መስታወት ፋብሪካ ፊት ለፊት በረካ ህንፃ 3ኛ ፎቅ
  • Published: Jul 15, 2026
  • Posted at: 2026-07-15T07:27:48.000Z

Categories

Source

2merkato

Always verify against the original notice before bidding.

View original ↗
← Back to all tenders